January 27, 2024
7 mins read

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የጭራቅ አሕመድ ክራንቻወች

abiy ahmedጭራቅ አሕመድ አማራን ቆረጣጥሞ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ ጥርሶቹ ግን ሙሉ በሙሉ ብአዴኖች ናቸው።  ከነዚህ የጭራቅ አሕመድ ብአዴናዊ ጥርሶቸ ውስጥ ደግሞ ክራንቻወቹ (canine teeth) (ማለትም አማራን በዋናነት የሚዘነጣጥልባቸው በግራና በቀኝ ያገጠጡት ሁለቱ የፊት ጥርሶቹ) ደመቀ መኮንን እና ተመስገን ጥሩነህ ናቸው፡፡

ደመቀ መኮንንን አማራዊነት ሳይኖረው አማራን እንዲወክል ተደርጎ የወያኔን ፀራማራ ሕገመንግሥት በማርቀቅ ከፊተኛ ሚና የተጫወተና በመጫወቱ የሚኮራ፣ ትምህርት ሳይኖረው የትምህርት ሚኒስቴር ተደርጎ በአማራ ታዳጊወች ላይ ይቅር የማይባል እጅግ ከፍተኛ ወንጀል የፈጸመ፣ ያማራ ሕዝብ ዋና ተወካይ ነኝ እያለ ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ምን ተዳየ ብሎ ሳይናገር ሳይጋገር አፉን ለጉሞ የተቀመጠ፣ የመሪነት ቦታውን ላማራ ሕዝብ የሚቆረቆሩ ሰወች እንዳይዙት እስከሁን ድረስ አንቆ የያዘ፣ ከጭራቅ አሕመድ ጋር በመመሳጠር እንደ ተመስገን ጡሩንህ ጃንደረባ፣ እንደ አግኘሁ ተሻገር ሰካራም፣ ወይም ደግሞ እንደ ይልቃል ከፋለ ሙትቻ የሆኑትን ግለሰቦች ብቻ ሥራየ ብሎ እየመረጠ ያማራ ክልል ፕሬዚዳንት ያደርግ የነበረ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላት ነው።

ደመቀ መኮንን ተልዕኮውን ከፈፀመ በኋላ ጡረታ ወጥቷል ወይም ደግሞ ወጥቷል ተብሏል።  ጡረታ ቢወጣም ግን ያማራን ልጆች አስጨፍጨፎ እሱ ከልጆቹ ጋር በሰላም መኖር የለበትም።   ስለዚህም የዲያስፖራ ፋኖወች ይህን ወንጀለኛ ግለሰብ የትም ይሂድ የት (የትም ይኑር የት) እግር በግር እየተከታተሉ፣ ጨፍጫፊነቱን የሚያጋልጡ ጽሑፎችን በመያዝ ከቤቱ በራፍ በየዕለቱ እየተሰለፉ የህሊና እረፍት በመንሳት ቁም ስቅሉን ማሳየት አለባቸው።  ጊዜው ሲደርስ ደግሞ ለፍርድ ቀርቦ አደባባይ ላይ በስቅላት ተቀጥቶ ለሱ ዓይነት ፀራማሮች ዘላለማዊ መቀጣጫ እንዲሆን አጥበቀው መጠየቅ አለባቸው።

ተመስገን ጡሩነህ ደግሞ ጭራቅ አሕመድን ለማስደሰት እንጦረንጦስ ለመውረድ ዝግጁ የሆነ፣ በጭራቅ አሕመድ ስም ምሎ የሚገዘት፣ ጭራቅ አሕመድ ባልደረባ ሳይሆን ጃንደረባ ነው፡፡  ነውረኛው ጭራቅ አሕመድ ነውር አስለምዶት በነውር ፍቅር ያሰረው የጭራቅ አሕመድ ነውረኛ ፍቅረኛ ወይም ደንገጡር ወይም ደግሞ የጭን ገረድ ነው ቢባል ደግሞ ከእውነት የራቀ አይሆንም።  ጭራቅ አሕመድ ተገዳዳሪ የሌለው ፈላጭ ቆራጭ እንዲሆን ለማድረግ፣ የነ ዶክተር አምባቸውንና ጀነራል አሳምነውን ግድያ በዋናነት ያቀናበረው ይሄው የጭራቅ አሕመድ የነውር ፍቅረኛ የሆነው ነውረኛው ተመስገን ጡሩነህ ነው።

ተመስገን ጡሩንሀ ከጭራቅ አሕመድና ከለማ መገርሳ ጋር ተመሳጥሮ፣ እነ ጀነራል አሳምነውን አስገድሎ ያማራ ክልል ፕሬዚዳንት ከሆነ በኋላ ብቸኛ ሥራው ታላላቅ የፋኖ ጀግኖችን እያሳደደ ማስገደል ነበር።  ያማራ ክልል ኮማንድ ፖስት መሪ ከሆነ በኋላ ደግሞ ብቸኛ ሥራው አማሮችን ባማራነታቸው ብቻ በርሐ ወስዶ አጉሮ ማሰቃየት፣ ያማራን ሰላማዊ ዜጎች በድሽቃ፣ በመድፍ፣ በታንክ፣ በጀትና በንቦቴ (drone) መጨፍጨፍ ሆነ።  አሁን ላይ ደግሞ አማራን ማሰቃየቱንና መጨፍጨፉን ይበልጥ አጠናክሮ እንዲቀጥልበት የጭራቅ አሕመድ ምክትል ሆነ።  ስለዚህም ተመስገን ጡሩነህ በሂወት የሚኖርባት ከዛሬ ጀምሮ የምትመጣው እያንዳንዷ ዕለት ያማራ ሕዝብ ስቃይና ጭፍጨፋ በእጥፍ ድርብ እየጨመረና እየጨመረ የሚሄድባት የተረገመች ዕለት ናት

የአዶልፊ ሂትለር ውድቀት በከፍተኛ ደረጃ የተፋጠነው፣ የናዚ የደህንነት መስሪያቤት ዋና ሃላፊ በመሆን የይሁዳወችን ጭፍጨፋ በዋናነት ያቀናበረው ራይንሃርድ ሃይድሪክ (Reinhard Heydrich)፣ እሱና እሱ ላይ ብቻ ባነጣጠረ ልዩ ዘመቻ (special operation) አውራ መንገድ ላይ በሸማቂወች ከተገደለ በኋላ ነበር።  በተመሳሳይ መንገድ ያማራን ሕዝብ ስቃይና ጭፍጨፋ ባስቸኳይ ለማስቆምና የጭራቅ አሕመድን ውድቀት ለማፋጥን፣ በተመስገን ጡሩንህ ላይ ብቻ ባነጣጠረ ልዩ ዘመቻ (special operation) ተመስገን ጡሩነህን ባስፈላጊው መንገድ ባፋጣኝ ማስወገድ ይዋል ይደር መባል የለበትም።

 

መስፍን አረጋ

[email protected]


 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

Go toTop