Browse Category

ጤና

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

* የአልኮል መጠጥ ማቆም ምክንያቱም አልኮል የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ * ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱም ሲጋራ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ * ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር *
January 17, 2024

የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከተፈጸመ በኋላ ሽንት መሽናት ያለብዎት ለምንድን ነው?

ለምንድን ነው የሴቶች ጤና እና ንፅህና መመሪያዎች ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንትዎን እንዲሸኑ ይነግሩዎታል? በዚህ አጭር መጣጥፍ፤ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናት፤ ከሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (UTI) እና ከሽንት ፊኛ ጋር ምን ግንኙነት እንዳለው
May 26, 2023

ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች

ችግሮችን ያስከትላል። ከእነዚህ የጤና ችግሮች መካከል፦ እንደ ልብ ህመም፣ የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ የኮሌስትሮል ክምችትን ይፈጥራል። የቦርጭ መነሻ መንስኤ፦ በአብዛኛው ስብ የሚከማችበት ቦታ ሆድ አካባቢ ሲሆን ይህም በአማርኛው ቦርጭ
March 1, 2023

የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡ ነጭ ሽንኩርት በውስጡ የደም መርጋትን የሚከላከል
February 10, 2023

ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፋይቶኑትሪየንት ማለትም ካሮቲን፣ ሉቲየን ዚያዛንቲን በውስጡ ይዟል።
February 8, 2023

የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች
December 6, 2022

ቋቁቻ( pityriasis versicolor)

ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች ላይ ብቻ በሽታዉን እንደሚያመጣ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር የለም።
October 10, 2022

የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

1. የተረጋጋ እና ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ በአካባቢዎ የሚገኝ መብራት ማጥፋት እና ከተቻለ እንቅልፍ መተኛት፣ የሞቀ ወይንም የቀዘቀዘ ውኃን በላስቲክ በማድረግ በእራስዎ እና በአንገትዎ ላይ ማስቀመጥ፣ ይህ ማለት ደግሞ • ቅዝቃዜው በማደንዘዝ
September 28, 2022

ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል

የቅርብ ጊዜ የፍቅር እና ትዳር ትስስር በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡ ፍቅር እና ትዳር
September 28, 2022

ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው

ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ
September 13, 2022

አታካብዱ ! “የዝንጀሮ ኩፍኝ“ እንጂ “የዝንጀሮ  ፈንጣጣ“ አይደለም ፣ አውሮፖን የናጣት ወረርሺኝ::

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ( ኤክሰፐርት ክሊኒካል ነርስ ) የዝንጀሮ  ኩፍኝ በመባል የሚታወቀውን እና በመላ ሰውነት ላይ የተቀቀለ ማሽላ የመሠሉ ሆኖም ከማሽላ ተለቅ የሚሉ እባጮችን የሚፈጥረውን    ቫይረስ  በእንሥሣት ላይ በቸደረገ ምርምር ለሠጀመሪያ ጋዜ የተረጋገጠው በመካከለኛውና በምእራብ አፍሪካ በ1958 ዓ/ም እጎአ ነው ። በሽታው በሰው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ግን በቀድሞዋ ዛየር በአሁኖ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ፤ በ1970 ዓ/ም እጎአ  መሆኑ በዓለም የበሽታ ድርሳን
May 24, 2022
1 2 3 11
Go toTop