Browse Category

ኪነ ጥበብ - Page 3

ፈርተን ዝም አንልም …ገሃነምባይቀዘቅዝም!   ተፃፉ በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ

 ነሐሴ 12 ቀን 2011 _ ዓ/ም እንናገራለን “በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” ብንባልም፤ ፈርተን  ዝም አንልም ገሃነም ባይቀዘቅዝም ። አፋችንን አንዘጋም  “ገሃነም እሥቲ ይቀዝቅዝ”  ብለን እንቀልጣለን እንጂ እቶኑ ውሥጥ ገብተን መብራታችን አይቀርምና ሻማ ሆነን።
August 18, 2019

ቴዎድሮስ ካሳሁንየአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ ታወቀ

ዝነኛው ድምፃዊ፣ የዜማና ግጥም ደራሲው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ/ም 25 ሺህ ሕዝብ በታደመመበትና በታሪካዊው የአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ
February 19, 2019

የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ

የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=tUdOX1BEMNc&t=105s በመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ መረዳት እንደተቻለው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ
February 9, 2019

ምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች

“ቅዳሜ ገበያ” በተሰኘው ዘፈኗ ይበልጥ የምትታወቀው ድምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች:: https://www.youtube.com/watch?v=PfVYx0Ma0Rs&t=440s በተለይ ትናንት ማምሻውን በጎንደር ሕወሓት ባደራጀው የቅማንት ኮሚቴ ስር ባለው ቡድን እንዲነሳ የተደረገውን ሰው
February 8, 2019

 ሕወሓቶች ለምን ኪሮስ ዓለማየሁን ገደሉት? –

ብዙም የማይወራ ወይም ያልተወራ ርዕስ ነው:: በዚህ ጉዳይ የኢትዮሚዲያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ የጻፈውን ከማንበቤ በፊት ስለኪሮስ ዓለማየሁ የሙዚቃ ሕይወት ጥቂት ላስተዋውቃችሁ:: https://www.youtube.com/watch?v=XA_YS_pA5iM&t=4s ለአማርኛ ሙዚቃ – ጥላሁን ገሰሰ; ለኦሮሚያ ሙዚቃ አሊ
February 5, 2019

አፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊ የተባለውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን አቀረበ

በኢትዮጵያ የኦሮሚኛ የሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ያለው አፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊ የተባለውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን አቀረበ:: https://www.youtube.com/watch?v=p8iBU5RCUVc&t=50s በስደት ቆይቶ ወደ ሃገሩ ከሁለት ሳምንት በፊት የተመለሰው ይኸው የሙዚቃ ቡድን
January 26, 2019

መረጃ – የነሸዋፈራው ቁማር

የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ

በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው

በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው፡፡  በእነ ሀይሉ ከበደ የሚመራው በአገር ውስጥ ገንዘብ ሲያሰባስብ የቆየው ኮሚቴ ከቴዎድሮስ ተሾመ ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ እንደነበር ስንዘግብ መቆየታችን ይታወሳል፡፡ ምንጮቻችን እንደገለፁልን አሁን
January 5, 2019

ለአርቲስት ይሁኔ በላይ እና መሐሪ ደገፋው ሽኝት ተደረገ

እየተደረገ በነበረው ትግል በሙያቸው የወገናቸውን ድምጽ በማሰማት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አርቲስት ይሁኔ በላይ እና መሐሪ ደገፋው ወደ ኢትዮጵያ ሊያቀኑ ነው:: ይህን ተከትሎም ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ በወዳጅ ጓደኞቻቸው አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል:: ይሁኔ እና መሐሪ
December 26, 2018

ጎሳዬ ተስፋዬ ቴዲ አፍሮ ጋር ሽማግሌ ላከ

አሜሪካውዊው ፈላስፋና ደራሲ ኢልበርት ሁባርድ “ከችት ለማምለጥ ምንም አትስራ፡፡ ምንም አትናገር፡፡ ምንም አትሁን፡” ይላል:: ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ታታሪ ሰራተኞች በመሆናቸው ከትችትም ከሃሰተኛ ወሬም ርቀው አያውቁም:: ቴዲ
December 17, 2018

ታሪካዊው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተካሄደ

_ ላለፉት 5 ዓመታት በአዲስ አበባ ምንም ዓይነት ኮንሰርቶች እንዳያካሂድ በተለያዩ ምክንያቶች ሲታገድ የቆየው ቴዲ አፍሮ በትናንትናው ዕለት በአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄደ:: 25 ሺህ ሕዝብ የታደመበት
November 5, 2018

ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ፈቃድ ተከለከለ

(ዘ-ሐበሻ) ‘ኢትዮጵያ’ የተሰኘውን አዲሱን አልበሙን ለሕዝብ አቅርቦ ተወዳጅነቱን የጨመረው ቴዲ አፍሮ ለአዲሱ ዓመት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት ፈቃድ እንደተከለከለ ተሰማ:: ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ በሚኒሊኒየም አዳራሽ ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ
August 19, 2017
1 2 3 4 5 14
Go toTop