“ወይ እንዳጋጣሚ!” – የጎንቻው የፈሩት ይወርሳል የጠሉት ይነግሳል፤ ይኽ ንግር በኛ አገር እየሆነ ኑሯል፤ ዘመነ ግልንቢጥ ክፍ አዞ ያረባል፤ ባህር እየኖረ ከጤዛ ይጠጣል፤ ዙፋን ተቀራምቶ በጉልት ይቀናል፤ መቸስ ቅና ያለው ቅንቀን ይበላዋል፤ ወይ እንዳጋጣሚ! ‘ላንዱ’ ያልፍልታል፤‘ባንዱ’ December 19, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች ባንድ ጋር ሲዝናና ነበር ያመሸው:: ከውዝዋዜዎቹ አንዱ – አያ November 18, 2016 ኪነ ጥበብ
የትግራዩ ዘፋኝ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝትና ሲያስፈራራ | Video ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ አላበቃም። በህዝብ ገንዘብ ወደ አውሮፓ የመጡት ዘረኛ August 31, 2016 ቪዲኦ·ኪነ ጥበብ
የዳያስፖራዎች ቤት ግብዣ | በእውቀቱ ስዩም . ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ በገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ፡፡ እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ፡፡ በወይዘሮ የሺሻ-ወርቅ ናይት ክለብ ውስጥ፤ ፋሲል ደመወዝ የጣውላ ክላሹን አነግቶ “አረሡት የሁመራን መሬት” ብሎ ዘፍኖ ሁመራን ለመሸመት የሚበቃ የሽልማት June 8, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
ሻምበል በላይነህ ስለ’ወልቃይት’ ነጠላ ዜማ ለቀቀ (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ሃገርኛ እና ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ በቅርቡ “አማራ ነን… በግድ የተጫነብን የትግራይ ማንነት ይገፈፍልን” ሲሉ ለተነሱት የወልቃይት ሕዝቦች አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ:: ያድምጡት:: ነጠላ ዜማው “ወልቃይት ጎንደር May 20, 2016 ኪነ ጥበብ·ዜና
ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን? (ኤርሚያስ ቶኩማ) ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ እና ይህንን ፈፀምኩኝ ብሎ ስለማያወራ የቴዲን ማንነት በግልጽ May 8, 2016 ኪነ ጥበብ
“ኢትዮጵያ ሄጄ እናቴንና ልጄን በአይን የማገናኝበት ቀን ናፍቆኛል” – ዲና አንተነህ በአገውኛ የሙዚቃ ስልት “በል ፈጥነህ ናማ” የሚለው ነጥላ ሙዚቃዋ እጅግ ተወዳጅ ያደረጋትና ከዚህ ቀደምም “ጋሜ ” እንዲሁም “አልችልም” የሚል ነጠላ ዜማዎቿን ለህዝብ አቅርባ የተሳካላት ዲና ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ከ እንጨዋወት ፕሮግራም ጋር ያደረገችውን February 6, 2016 ኪነ ጥበብ
“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ” – በዕውቀቱ ስዩም “አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም February 4, 2016 ኪነ ጥበብ