(ክፍል 4) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ኢትዮጵያ በአይኤምኤፍና ዓለም ባንክ የፕራይቬታይዜሽን ፈንጂ ወረዳ! በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010 ዓ/ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ››……………………..……….(1) ‹ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ ትችት! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022 የቀረበውን ገንቢ