Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 31

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
የኢትዮጵያ ምጥ

ምርጫችን አንድና አንድ ነው! – ፊልጶስ

ምርጫችን አንድና አንድ ነው፤  ትግል ተጀምሯል፤ ነገር ግን የተበጣጠስና ወጥነት የሌለው፤ ሁሉም በየመንደሩ የሚያደርገው ነው። ስለዚህም የተበታተነውንና  የተበጣጠሰውን ህዝባዊ እንቢተኝነት   ወደ አንድ ማዕከላዊ  ትግል ማምጣትና በኢትዮጵዊነት ጥላ ስር ማሰባሰብ፤ ብሎም ከውጩ

በሁሉም አከባቢዎች ያሉ ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ብሄርተኞች ሃገር የቆመበትን ምሰሶ የሚቦረቡሩ ቅንቅኖች ናቸው!!!

መሰረት ተስፉ (Meserettesfu@yahoo.com) እንደኔ ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን የምፈልገው ስርዓት በዜግነት ፖለቲካ ላይ የተመሰረተ መንግስታዊ አስተዳደር ነው። ነገር ግን ቢያንስ አሁን ባለው የጦዘ የብሄርተኝነት ፖለቲካ የተነሳ ይህ ፍላጎቴ እውን የሚሆን አይመስልም።

የታፈነዉ ጠጣር እዉነት …1 ለህዝቦች አብሮነት! – ታዬ ደንድአ

በኢትዮጵያ የአሁናዊ ሁኔታዉ አስቸጋሪነት በሚገባ ይታወቃል:: የፀጥታ.. የኢኮኖሚና የሌብነት ችግሩ አጥንት ድረስ ይሰማል:: ይህን ለመቋቋም ከብረት የጠነከረ አንድነት ይጠይቃል:: ግና እዉነቱ ታፍኖ ዉሸቱ አየር ይዟል:: አንዳንዱ ኦሮሞንና ኦሮሞነትን የችግሩ ባለቤት ሊያደርግ ሲሞክር

 ” አንበሳ ለማጥፋት ደኑን ለዕሳት” እንዳንሰሳት ?   

እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት ከዉስጥ እና ከዉጭ በቀል ጠላቶች የተለያየ ክህደት እና ጥቃት በህቧ ላይ ደርሷል ፡፡ በዘመናችን የሆነዉ እና እየሖነ ያለዉ ግን በዓይነቱም፤ በብዛቱም  ሆነ በአሰዘኝነቱ የሚለይ እና በህዝብ እና

ድሮስ ፤  ከእባብ እንቁላል እርግብ ይገኛልን ??? – ሲና ዘ ሙሴ

“በሲና ተራራ በዛ በከፍታ በዙፋንህ ሆነህ ክብርህን አየነው ” ያኔ ከሲና ተራራ የመጣው አይነት መልዕክት ፤ ለዛሬው ዓለም በእጅጉ ያሥፈልጋል ። ስለ ተራ ሞቹ ሰው ማን ደንታ አለው ? መንግሥታት እንደሆነ አእምሮአቸው የተያዘው በዝና ነው ። ያውም በሞላጫ

በአገራችን ምድር ለተፈጠረውና ለሚፈጠረው ችግርና ወንጀል ዋናው ምክንያት ህገ-መንግስቱ ነው ወይ? የህገ-መንግስቱ መለወጥ የህብረተሰባችንን መጠነ-ሰፊ ችግር 

ሊፈታው ይችላል ወይ?  ለዶ/ር ኪዳነ አለማየሁ የተሰጠ መልስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                         ግንቦት 29፣ 2023 ዶ/ር ኪዳነ አለማየሁ እየደጋገመ የሚያነሳውና የሚጽፈው ነገር አለ። ይኸውም የህገ-መንግስቱ መለወጥ አስፈላጊና፣ ያሉንን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ የስነ-ልቦና፣ የባህልና የኢኮሎጂ ቀውሶችን በሙሉ እንደሚፈታ አድርጎ

በኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የተዋቀረው “የብሄር ፖለቲካ” እና “የዘረኝነት ስርአት”፤ ያስከተለው መዘዝና መፍትሄዉ፤ – ክፍል-4

መግቢያ፤ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-3)፤ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት በዉስጡ፤ በተለይም በሶስቱ የመንግሥት ቅርንጫፎች (ሕግ አዉጭ፤ ሕግ አስፈጻሚና ሕግ ተርጓሚ) መካከል ያሉትን የተዛቡ መዋቅራዊ ግንኙነቶችና ችግሮች ለማመላከት ጥረት አድርጌአልሁ፡፡ ከሶስቱ ቅርንጫፎችም፤ በተለይ አንደኛዉ

የአብይ የዋሻ ቤተመንግስት እና የቀደምት ዐፄዎቹ ቤተመንግስት ምን እና ምን ናቸው!!

የሃገር መሪዎች በዘመናት መካከል የራሳቸውን አሻራ ጥለው ማለፋቸው እሰየው የሚያስብል ሲሆን ይህን አሻራቸውን መጭው ትውልድ ሲያስታውሰው ይኖር ዘንድ ፣ በስማቸው ቤተመንግስቶችን ፣ ሃውልቶቻቸውን እና መሰል ቋሚ ህንፀቶችን ገንብተውና አቁመው ማለፋቸው ክፋትነት የለውም። ዋናው

አዲስ አበባ፡ እህት ዋና ከተማ ያሻት ይሆን? (ዳንኤል ካሣሁን)

አዲስ አበባ ከፌደራል ዋና ከተማነት ባሻገር ከኒዮርክና ጄኔቫ ቀጥሎ ሶስተኛዋ ትልቋ የዲፕሎማቲክ ዋና ከተማ ናት ይባላል። በተጨማሪም የአፍሪካ ህብረት፣ በርካታ የተባበሩት መንግስታት ቅርንጫፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎች፣ ቆንሲላዎች የሚገኙባት እንዲሁም አሕጉራዊና ቀጣናዊ ጉባኤዎች የሚስተናገዱባት

ግማሽ ጎፈሬ ግማሽ ልጬ የሆነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰው ተኮር ፕሮጀክት

በቶፊቅ ተማም ከዛሬ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት  አመት በፊት በአፄ ሚኒሊክ መናገሻ ከተማ የሆነችውን አንኮበር ጥለው ወደ አዲስ አለም አቀኑ መቼስ እንጦጦ የሰማይ ጫፍ የወጡ ያህል ቁልቁል ሀገሩን ለመመልከት ምቹ ነው እናም

በኢትዮጵያ “ኢህአዴግ አስካለ ” የመከራ ቀንበር ይኖራል !

ኢህአዴግ ስል “የሞተዉን አያ ይለዋል ” እንደሚለዉ የአገራችን ብሂል ከየት የመጣ ወይም የት ነበርክ  ብሎ አንዳንድ አንባቢ እንደሚደመም እገምታለሁ ፡፡ እኔ ግን ድሮዉንም ቢሆን ከዕባብ ቅርጫት ሙሉ ዕንቁላል ርግቦች እንዴት አሉ ብየ

በኢትዮጵያ የማንነት ፤ወሰን/ ዳር ድንበር እና ሉዓላዊነት ጉዳይ ለምን ይደበሰበሳል ?

ኢትዮጵያ እንደ አገር ስትመሰረት እና ስትኖር ከ፭ ሽ ፭፻ ዓመታት በላይ ማስቆጠሯን ከእኛ በላይ ዓለም እና ዓለም የደረሰበት ዕዉነት(ስነ ሰብ )  ይህም በእንግሊዥኛዉ  “ science of archeology “ የስነ ሠዉ ፍጥረተ ቅሪት

የአብይ አህመድን ጉድና ቅሌት ራሱም አይችለው (እውነቱ ቢሆን)

በአሁኑ ወቅት አገራችንና ህዝባችን ከምንጊዜውም ይበልጥ በታሪክ ተወዳዳሪ በሌለውና ታይቶ በማይታወቅ እጅግ አስከፊ በሆነ ችግር ውስጥ ወድቀዋል፡፡ ከአምስት አመት በፊት በህዝብ መራራ ትግል ወያኔ ከስልጣኑ ከተወገደ በኋላ የህዝቡን ድል በሽወዳ የራሱ ያደረገው

“ ድምፅና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል ። …” አዳም ሀይለአብ

ፕሮፊሰር መሥፍን እንዳሉት ” በዶ ቤት በቁንጫ ይወረራል ። ” እናም ሀገሬ ዛሬ በየትኛውም ተቋም ፤ በመንፈሳዊ ተቋማት  ጭምር ፤ ምሁራኑ በሰበብ አስባብ ተጠርገው እየወጡ ፣ አሰስ ገሰሱ የአገልግሎት መድረኩን ይዞ  መሪነትን የልጅ
1 29 30 31 32 33 249
Go toTop