የመጨረሻው ደወል !! ( አሥራደው ከካናዳ ) ኳ ! ኳ ! ኳ ! ሲል፤ የመጨረሻው ደወል ሲደወል፤! ያንዱ ፍፃሜ፤ የሌላው ጅማሬ ይሆናል !! ኳ ! ኳ ! ኳ ! ሲል ሲደወል: የመጨረሻው ደወል፤ ከወዲያ ከሩቅ፤ ከሚካኤል ደጅ፤ ከማርያም ደብር፤ ከጊዮርጊስ ደጃፍ፤ ከተክልዬ ገዳም፤ ከእየሱስ ደጅ፤ ሲያስተጋባ August 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የህዝብን የዓማታት ዕስር እና አሳር በማሳነስ እና ማድበስበስ የኢትዮጵያን ችግር መንቀስ አይቻልም እንደ አገራችን የዘመን አቆጣጠር ግንቦት ስምንት ቀን አስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አንድ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ለራሱ እና ለአገሩ ብሄራዊ ሉዓላዊነት ካለዉ ከፍተኛ ልባዊ ፍቅር እና አክብሮት የተነሳ ዕርስ በራሱ በመደማመጥ እና በመደራጀት August 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ August 16, 2023 ንፁሐንን በድሮን፣ በጦር አውሮፕላኖች እና በከባድ መሳሪያዎች በመጨፍጨፍ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ የጀመረውን የህልውና እና የስርዓት ለውጥ ትግል መቀልበስ አይቻልም ዘረኛውና ፋሽስቱ አብይ አህመድ በምዕራብ ጎጃም በፍኖተ ሰላም August 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የጂብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ፤ የሟች ችኩል ገዳይን ይከተላል ! አህያ ጂብ ሲያይ ከመራቅ ይልቅ ይጠጋል ፡፡ እንዲዉም አንድ የጂብ እና የአህያ ንግግር እና ስምነት በቀልድ መልክ ይነገራል ፡፡ ቀልድ ደግሞ ነባራዊ ህይወትን በስማ በለዉ የሚገለፅበት አዝናኝ፣አስተማሪ እና ታሪካዊ ይዘት አለዉ ፡፡ August 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የፖለቲካ ሥልጣን ቢኖረኝ (በቀለ ገሠሠ) በህይወቴ የፖለቲካ ሥልጣን ተመኝቼ አላውቅም። ፍላጎቴ እግዚአብሔር ይመስገን ባገኘሁት ከፍተኛ ትምህርትና ዓለማቀፍ የሥራ ልምዴ ወገኔን ማገልገል ብቻ ነበር። ዛሬ ግን በተለይ በአማራው ወገኖቻችን ላይ ያነጣጠረው የጅምላ ጭፍጨፋና መፈናቀል ስመለከት አንጀቴ ያራል፣ ልቤ August 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የመከራ መንስዔ (ኢህአዴግ ) ለመፍትሄ አይሆንም ? መፅሀፍ ቅድዱስ ነገር በሁለት ይፀናል እንዲል ነሀሴ ስምንት ሁለት ተመሳሳይነት እና አንድነት ያላቸዉ መሰረታዊ እና መሪ ንግግሮች በታላቅ መሪዎች ሲነገሩ ሰምተናል ፡፡ መቸም ዕዉነት እንዳለመናገር የሰማንዉን ዕዉነት መካድ አንችልም ፡፡ ባንናገረዉ ዕዉነትነቱን August 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ከራሱ አልፎ የሌሎችን ኢትዮጵያዊያን ነፃነት ያስከብራል ፣ ታሪክ እንደዘገበው ኢትዮጵያ ሃገራችን በዘመናት መካከል በአራቱም መዕዘናት ግብፆች ፣ ቱርኮች ፣ የሱዳን ድርቡሾች ፣ ጣሊያኖች እንዲሁም የሱማሌ ወራሪ ኃይሎች ሊደፍሯት ቢሞክሩም ነፃነቷን ፣ ድንበሯን እና አድንቷን እስከብራ ትኖር ዘንድ ታላቁን ሚና የተጫወተው ፣ ደሙን ያፈሰሰው August 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጭራቅ አሕመድ ሲንድሮም እና የዳንኤል ክብረት እየሱስ ሲንድሮም (syndrome) ማለት በተለያዩ ተዛማጅ ምልክቶች (symptoms) የሚንፀባረቅ፣ የተለያዩ ተዛማጅ በሽታወች (በተለይም ደግሞ ያይምሮ በሽታወች) ጥምር በሽታ ማለት ነው። ስለዚህም ለሲንድሮም ያማረኛ አቻ ይሆን ዘንድ ፅምር እና ተውሳክ ከሚሉት ቃሎች ፅምርሳክ (syndrome) የሚለውን ቃል መፍጠር እንችላለን። የፅምርሳክ ተጠቂ ወይም ሰለባ የሆነ ግለሰብ ደግሞ ፅምርሳካም ወይም ፅምርሳከኛ ሊባል ይቻላል። ለምሳሌ ያህል ስቶኮልድ ፅምርሳክ August 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የፋኖ ተጋድሎ ሁለት ገጽታዎች በፋኖ የተማረኩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሲደረግላቸው የነበረውን እንክብካቤ አይቼ ሁለት ጉቢ አተያዮች ፈተኑኝ። የመጀመሪያው አተያይ ፋኖዎች ያሳዩት የላቀ የሰብአዊነት ክብር እና ስነምግባር የፈጠረብኝ ስሜት እና ኩራት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ፋኖ ከተነሳበት ትግል August 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ብልጽግና ወይስ ህልውና? ለኢትዮጵያ ህዝቦች የቀረበው አጣዳፊ አጀንዳና የአማራ ህዝብ ጥያቄ በይርጋ ገላው1 ይህ ጽሁፍ አንድ ሰፊና ሁለት አጠር ያሉ ክፍሎች አሉት። ክፍል አንድ በሰ የሚያትተው በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የማንነት ጭቆና ልዩ ባህርያትና የፖለቲካውን መልስ ይሆናል። በተለይም አማራ የሚወቀስበት የአንድነት ፖለቲካ August 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አንድት አጭር መልእክት ለአቶ አብይ አህመድ (እውነቱ ቢሆን) ታሪክ የለሹ፣ አሻራ የለሹና ወፍዘራሹ አብይ አህመድ፦ የአማራን ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ በዩኒሴፍ የተመዘገቡ ድንቅየ ስራወቹንና አሻራወቹን ለማውደም ቋምጠሀል ፤ ይህ መቼም ከምቀኝነትና በበታችነት ስሜት ከመጣ በሽታ ከመያዝ ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፤ ወንድ ከሆንክ ፋኖን ከከተሞች ውጭ ገጥሞ ማሽነፍ August 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለእነርሱና ለእኛ !!! August 12, 2023 T.G ሁል ጊዜም እንደማደርገው የማህበራዊ ሚዲያዎችን ስቃኝ “የኮሜዲኑ” (ዶንኪ ቲዩብ) የባህር ማዶ ገዳም መሬት ግዥና ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ዘመቻ እንደቀጠለ ተመለከትኩ። መከረኛው የአገሬ ህዝብ ከሚገኝበት እጅግ መሪር የሆነ ሁለንተናዊ ሰቆቃ August 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የማሞ ምህረቱ የማስመሰል ጩሀት (እውነቱ ቢሆን) አቶ ማሞ ምህረቱ የወቅቱ ኦሮሙማ መንግስት የብሄራዊ ባንክ ገዥ ተደርገው የተሾሙ የአብይ አህመድ የቅርብ ሰው ናቸው፡፡ አቶ ማሞ ጎበዝ ባለሙያ ሊሆኑ ይችላሉ፤ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ባንክ በገዥነት ሊመሩት የሚችሉ ሰው ግን እንዳልሆኑ አብይ August 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አባባሉ “ጀዉሳ” እንጅ “ጃዉሳ” አይደለም (እዉነቱ ቢሆን) ዲያቆን?? ዳንኤል ክብረት አቶ (ዶ/ር?) ለገሰ ቱሉን አሳስቶታል፡፡ ቃሉ በአንዳንድ የአማራ ቦታወች ይነገራል፡፡ በተለይ እኔ ባደግሁበት ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ምግብ ሳይሰጠው ራሱ ምግቡን አንስቶ ለሚበላ ወንድ ልጅ ከቤተሰቡ የሚሰጠው ቅጽል ነው፡፡ ይህ August 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች