ያለም አቀፉ ወጀል ፍርድ ቤት ምስክር ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የስሱ ብርጌድ የደቦ ፍርጠጣ ጥረት የአፍሪካ አንድነት (እኔ ለማስረዳት የተገደድኩበት አሳፋሪው ከሮም ስምምነት ፍርጠጣ) ‹‹የደቦ የማስፈራራት ሕብረት›› ከሸፈ፡፡ ‹‹አሰቸኳዩ ልዩ ስብሰባ›› ‹‹አ አ ከዓለም አቀፍ የወንጀለኞች October 19, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: ዋሊያዎቹ ለቀጣዩ ጨዋታ ካለፈው ሽንፈት ምን ይማራሉ? ከይርጋ አበበ ቡድኑ ሊያስተካክል የሚገባው በሜዳውና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ብሄራዊ ቡድናችን በእንግዳው ቡድን ሁለት ለአንድ መሸነፉ ይታወቃል። የጨዋታ የበላይነቱን በውጤት የበላይነት እንዳይደግመው ምክንያቱ ምንድን ነው? ብለን መጠየቅ ይኖርብናል። ለዚህ ጥያቄ ደግሞ ጋዜጠኛው October 19, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በዘንድው ሃጅ ጸሎት የተወገዱት ሰው ሰራሽ አደጋዎች ! ጀማራት ፣ ሙና ሙዝደሊፋና አረፋ ዛሬ … ! ከነብዩ ሲራክ ሳዑዲ አረቢያ የመካና መዲናን መስፋፋት ተከትሎ ወደ ሳውዲ አረቢያ መካና መዲና ለሃጅ ጸሎተኞች ቁጥር እንዲቀንስ ተደርጓል። የጸሎተኛው ቁጥር ለየሃገራቱ ኮታ በመመደቡ በዘንድሮው October 19, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኤደን ስጦታ ( አንዱዓለም በቀለ) አንዱዓለም በቀለ(ሰዊስ 2013) [email protected] ግሪኮች ናይሎስ..ብለዉ ቢሰይሙህ፣ አኒል አኒል…ብሎ አረብ ቢያሞካሽህ፣ ኢታሩ “ታለቅ ወንዝ“…ሃፒ ሃፒ አሉህ፣ ደስታ ቢያገኙብህ……………….. ጥንት ግብጻዊያን…ህይወት ቢዘሩብህ፤ በሰላሳ ስሞች…ቢጠሩ ቢያጅቡህ፣ ዓባይ የኛን ዓባይ…እኛ መች አጣንህ፤ ከላይ October 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በፖለቲካ ቋሚ ጠላትና ቋሚ ወዳጅ የለም!!! ከዘካሪያስ አሳዬ ብሶት የወለደው ብሎ ነው ወያኔም ሲታገል የነበረው ብሶት ታዲያ ወያኔን ብቻ አይደለም ወልዶ መአን የሆነው ብሶት እስካለ ድረስ አመፅ አለ። የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተናገሩት ንግግር በአለም October 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: እግርኳሳችን ጀርባ… ከብስራት ገብሬ መቼም የእግር ኳሱ ነገር ዛሬም አልበረደም። አሁንም ይወራል። ለምን ተሸነፍን የሚለውን ሠፋ አድርጎ ከማብራራት ጀምሮ አሰልጥኙንም በመውቀስ ቀጥሎ ጌታነህ ከበደ አውቆ ነው ያልተጫወተው እስከሚለው እስከሚለው ያልተረጋገጠ ሀሳብ ድረስ ይዘልቃል ። October 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሃበሻው ዶክተርና ልጁ – በአሜሪካ (ከኢየሩሳሌም አረአያ) ዶ/ር ጳውሎስ ይባላል፤ ሃበሾችን ጨምሮ የሚያውቁት በርካታ ወገኖች ስለዶ/ር ጳውሎስ ተናግረው፣ አድናቆትና ምስጋናቸውን ሰጥተው አይጠግቡም። በዲሲ ከተዋወቅኳቸው እጅግ መልካም ሰዎች አንዱ ነው። ትብብር ለጠየቁት ሁሉ የነፃ ህክምና እርዳታ ያደርጋል። በተለይ የቁርጥማትና አጥንት October 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እባብ ለእባብ፣ ይተያያል በካብ – በወንድሙ መኰንን፣ ለንደን ወዲያ ማዶ ሁኖ አንድ ሰው ተጣራ ወዲህ ማዶ ሁኖ ሌላ ሰው ወይ አለው ጎበዝ አንድ በሉ ይኽ ነገር ለኛ ነው። የለንደኑ ጸረ-ሕዝብ አመጸኛ፣ አንድ እርምጃ ሲወስዱ፣ ሕዝቡ ሁለት እርምጃ ቀድሞአቸው ይጠብቃቸዋል። ሲበዛ October 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢት ዮ ጵ ያ ን እ ን ደ ገ ና የ ማነ ጽ ሥራ (Reinventing Ethiopia) ገ ለ ታዉ ዘ ለ ቀ ገለታዉ ዘለቀ ከባለፋው የቀጠለ ክፍል ስድስት በስምምነት ላይ የተመሰረተ የባህል አንድነት (CCU) የእድገት አቅጣጫዎች በዚህ ንድፈ ሃሳብ መሰረት ባህል አዳጊ ነው፡፡ ባህል በተፈጥሮው ዳይናሚክ በመሆኑ በኣንድ ቡድን ህይወት ውስጥ ትውልዶች October 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“የሃሰት መንገድ ሁሌም መጥፊያ እንጂ መዳኛ ሆኖ አያውቅም!!” ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ ባለፈው ቅዳሜና እሑድ (በ12/10/2013 እና በ13/10/2013) ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን እና አካባቢውን ያናወጠ የአባ ግርማና ተከታዮቻቸው የሃሰትና የእብሪት ሥራ ውጤት። Read full story in PDF October 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ለተስፋዬ ገ/አብና ለግንቦት ሰባት እንዲሁም ለኢሳት የሚያስጨንቀኝን ልጠይቅ ግርማ በላይ – ኢትዮጵያ ፤ አዲስ አበባ ([email protected]) አውቃለሁ – ይህ አጭር ደብዳቤየ ደርሶት የማያስተናግደኝ ድረ-ገፅ ሞልቷል፡፡ እናም ከልቤ እንዲህ እላለሁ – ሆን ብሎ በትዕቢትም ይሁን በዕብሪት ወይም በሌላ ማንኛውም ምክንያት October 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እስኪጣራስ – በልጅግ ዓሊ ሃገር ውስጥ የተገኙ ዝሆኖች ሁሉ ይታሰሩ የሚል አዋጅ ይወጣል። አንድ አይጥ ከላይ ወደ ታች ትራወጣለች። ምን ሆነሽ ነው ብለው ይጠይቋታል። በሃገር ውስጥ ያሉ ዝሆኖች ሁሉ ይታሰሩ ተብሎ የወጣውን አዋጅ አልሰማችሁም እንዴ? ብላ October 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዘመቻ ዲያስፓራ!.- በየጐንቻው! [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/10/ዘመቻ-ዲያስፓራ.pdf”] October 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የማለዳ ወግ . . . የሃጅ ጸሎት ! አስደናቂው የህይዎት ጉዞ እና ተጓዥ ! በመካና መዲና እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ቅዱስ ቦታዎችን የማስፋፋት ግንባታ ተከትሎ በያዝንው የሃጅ ተሳታፊ ምዕመናን ቁጥር ከወትሮው የቀነሰ ሆኖ ታይቷል። ዛሬ 1.3 ሚሊዮን ያህል የሚሆኑ ሃጃጅ ምዕመናን ከሙስሊማን ቅዱስ ከተማዋ ከመካ የካዕባ October 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች