Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 210

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ

ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ ያወራሉ። ንግግራቸው ከወትሮው የተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ ደግሞ ከሲድኒ-አውስትራሊያ በስራ ላይ ነበሩ። በዚህ የሶስትዮሽ የስልክ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ጋዜጣዊ መግለጫቸው (ከፋሲል ግርማ)

በፋሲል ግርማ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ከአካላዊ እንቅስቃሴያቸው እና ድምፀታቸው ጀምሮ እስከ ሚቀልዷቸው ቀልዶች እና የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች በሙሉ የቀድሞውን ሟች ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሚያስታውስ መልኩ ያካሄዱት ጋዜጣዊ መግለጫ ባብዛኛው ተቃርኖ የበዛበት

ኢትዮጵያን እንደገና ማነጽ (Reinventing Ethiopia)- ገለታዉ ዘለቀ

  ገለታዉ ዘለቀ መግቢያ የዛሬው የመወያያ ሃሳብ ኢትዮጵያን እንደገና ለማነጽ ኣዲስ የማህበራዊ ፖለቲካ መዋቅር በማስተዋወቅ ላይ ያተኮረ ነው። ይህ መዋቅር ኢትዮጵያን ወደ ኣዲስ ኪዳን የሚጋብዝ ነው። ኢትዮጵያ የገጠማት የከፋ ችግር በኣብዛኛው ከታችኛው

ግንቦት ሰባት፤ ብርሀኑ፤ አንዳርጋቸው፤ የኤርትራ ነገር? ከተከሌሚካኤል አበበ

ተከሌሚካኤል  አበበ የኛ ነገር፡ ክፍል 16፤ ከኔ ማእዘን፤ እንደ መግቢያ ይህ ጽሁፍ ሲታሽ፤ ሲሰቃይ እዚህ የደረሰ የቁጭት ጽሁፍ ነው፡፡ ወዲህም ግንቦት ሰባት የምወደው በሱ ግን ደስ ያላለኝ ፓርቲ ስለሆነና፤ ዲባቶ ብርሀኑ ነጋ

የማለዳ ወግ … በጋዜጠኛና ደራሲ ተስፋየ ገብረ አብ ላይ የቀረበው ክስ መረጃ አንድ እውነታ – ከነቢዩ ሲራክ

 ከነቢዩ ሲራክ የማለዳ ወግ … በጋዜጠኛና ደራሲ ተስፋየ ገብረ አብ ላይ የቀረበው ክስ መረጃ አንድ እውነታ !   ከሶስት ቀናት በፊት ቀትር ላይ አንድ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ ። አንድ እዚህ ጅዳ የሚገኝ

መሬት የማነው? – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

መሬት የማን ነው? አንድ አገር ማለት በአባቶች፣ በአያቶችና በቅድማያቶች አጥንትና ደም ተገንብቶ የታጠረ መሬት ነው፤ የዶር. በድሉ ዋቅጅራን ዋይታ እየኮረኮረ የሚያወጣውና የሚያስተጋባው የፍቅር ስሜት ምንጭ ነው። የተከሰከሰውና ተፈረካክሶ አፈር የሆነው አጥንትና የወረደው

ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ

ሚያዚያ 18 ቀን 2005 ዓ/ም ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤ ግልባጭ፤ – ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ – ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ – ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ – ለኢትዮጵያ

ይድረስ ለፕሬዚደንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ

ይሄይስ አእምሮ ክቡር ፕሬዚደንት ግርማ ሆይ፣ ኢትዮጵያንና “ሕዝቦቿ”ን የሚወዱ ከሆነ ቀጥዬ የምነግርዎትን ከልብ እንዲሰሙኝ በሚያምኑት እለምነዎታለሁ፡፡ ሰሞኑን በጡረታ ሊሰናበቱ እንደሆነ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዜና ዘገባ ሰማሁ፡፡ በመጀመሪያ ሥራዎን ጨርሰው ለዚህ በመብቃትዎ እንኳን

ጥያቄው ሃይማኖታዊ ነፃነት መብት ወይስ ፖለቲካዊ ……

ይድነቃቸው ከበደ የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሀላፊ ‹‹ መንግስት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ሃይማኖትም በመንግስት ጣልቃ አይገባም፡፡ ›› ሕገ መንግስት አንቀጽ 11 ንዕሱ አንቀፅ 3 ፡፡ ‹‹ መንኛው ሰው የመሰብ፤የሕሊና እና የሃይማኖት ነጻነት

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በአፍሪካ የአደና ጉዞ ላይ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ  የአፍሪካ “የዘር አደን”፤ የዘር ካርድ፤ እና የአፍሪካን እጀ ሰቦች/አመጸኞች ማደን? ሃይለማርያም ደሰለኝ፤ የኢትዮጵያ የስም ብቻ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይ ሲ ሲ) በአፍሪካ

በካልጋሪ ከተማ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት ላይ የቀረበ ማራኪ ግጥም – – በእዝራ ዘለቀ

በምእራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ከተማ የመንግስት ወታደሮች በሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የፈጸሙትን ግድያ አስመልክቶ ሴፕቴምበር 22  በካልጋሪ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት    በአቶ እዝራ ዘለቀ     [jwplayer mediaid=”8010″]

ሕዝባዊ ጥያቄዎችን በማፈንና አደባባይ በመከልከል መገደብ በህግም በታሪክም ያስጠይቃል!! ሲሉ አንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለሶስት ወራት የሚቆይ ህዝባዊ ንቅናቄ በስትራቴጅው መሰረት በመጀመር፤ በመላው አገሪቱ የሚገኙ አባላቶቹንና ደጋፊዎቹን በማንቀሳቀስ ሕዝቡን ያሳተፈ ትግል በመላ ኢትዮጵያ በማካሄድ የተቃውሞ

ዘመነ ፍዳው እንዲያጥር ለምትፈልጉ ወገኖች ሁሉ!

ከይነጋል በላቸው በየመን የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካይ ስለኢትዮጵያውያን መሰቃየትና በ”ሀገራቸው ኤምባሲ” ሊረዱ እንደሚገባ ሲነገረው “እኛ እዚህ የመጣነው ለ‹ገረዶች› አይደለም” ማለቱን ከጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በኢሳት አማካይነት አሁን ሰማሁ – ጋዜጠኛ ግሩም እግዜር ይባርክህ –

አባይ Vs ስብሃት ኔትዎርክ – (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ)

ዛሬም (እንደወትሮው) አንድ ቀሽም አስተያየት ልስጥ! በህወሓት ዉስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ እያየን ነው። ስብሃት ነጋ የሚዘውረው ቡድን አንሰራርቶ የፖለቲካ የበላይነቱ የሚቆጣጠርበት ዕድል ሊኖር ይችላል (መላምት ነው፣ ከውዲሁ በዚህ ጉዳይ እርግጠኛ መሆን አይቻልም)።
1 208 209 210 211 212 249
Go toTop