Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 207

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ፍትሃዊ አስተዳደር ሳይኖር ልማት እንዴት ይታሰባል? (በጌታቸው)

(በጌታቸው) ወሎ ውስጥ መርሳ አባ-ጌትየ የሚባል ቦታ አለ እናም በደርግ ዘመነ መንግሥት የተማረሩ አንድ አባወራ የደርግ ሠራዊት ከህወሃት ጋር ውጊያ አድርጎ ወደ  ኋላ ላይ ሺሽት ሲጀምር ይመለከቱና ኧሃ! ለካም እናንተም ሞትን ፈርታችሁ
October 28, 2013

በአፍሪካ ውስጥ በቅዠት የሚባንኑት እነማን ይሆኑ ?

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ታላላቅ የአፍሪካ መሪዎች ህልም አላቸው፡፡ ቀሪዎቹ በቅዠት የተሞሉ ናቸው፡፡ በቅርቡ የአፍሪካ መሪዎች ቢያንስ በአፍሪካ ህብረት ስልጣን ያላቸውና የእነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች ስለህግ ልዕልና፣ ስለዘር ማደን (ማሳደድ) የማያቋርጡ
October 25, 2013

ውይይት ከግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ – ከአብርሃም ያየህ

ክፍል ሁለት፣ ምዕራፍ ሁለት አብርሃም ያየህ “አቶ ኢሳያስ አፈወርቂና ሌሎች የህዝባዊ ግንባር ለፍትህና ለዲሞክራሲ መሪዎች በሁለቱ ሀገሮች [ኢትዮጵያና ኤርትራ] መካከል ያለው ወሰን ትርጉም የሌለው በመሆን ላይ ነው እስከማለት ደርሰው ነበር። ጥቂት የግንባሩ
October 25, 2013

ፍራንክፈርት፣ ሳዋ ፣ሳሃራ ፣ ሜዲትራንያን፣ ላምባዱሳ

በልጅግ ዓሊ ይህ የሆነው ጀርመን ፍራንክፈርት ውስጥ ነው። ወቅቱ በጋው ላይ ነው። እንደ አብዛኛው የአውሮፓ ከተማዎች የፍራንክፈርት ውበት በበጋው ደመቅ ያለ ነው። በእንደዚህ ደስ በሚል ቀን ከትልቁ ባቡር ጣቢያ ተነስቼ ሃብትቫኸ(Hauptwache) ወደሚባለው
October 23, 2013

ጎበዝ ምንድን ነው ነገሩ? – ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለ7 ሰዓታት በመብራት እጦት ሥራ አቁሞ ነበር

የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግሥት እንዴት ይጠየቃል? ከመሐመድ አሊ መሀመድ የገዥው ፓርቲ ልሳን እንደሆነ የሚታወቀው ፋና FM ሬዲዮ በቀትር የዜና እወጃው በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከትናንት 10 ሠዓት ጀምሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ የሆስፒታሉ ታክሚዎች በአሳሳቢ
October 23, 2013

ሌባ ተይዞ ዱላ ይጠየቃል? በሆላንድ – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ጥቅምት 2006 በአሥራ አምስተኛው ምዕተ-ዓመት ግድም ሆላንድ የታወቀ የባሕር ኃይል ሆኖ ከደቡብ አፍሪካ እስከደቡብ አሜሪካ፣ የኔዘርላንድ የቆዳ ስፋት 41 526 ኪሜ ካሬ ወይም የትግራይ ግማሽ ነው፤ የሕዝቡም ቁጥር
October 22, 2013

ጫልቱ እንደ ሄለን ከቡርቃ ዝምታ የቀጠለው መርዛማ ብዕር

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ተራሮች አንቀጠቀጥኩ ያለው ትውልድ አካል ነኝ ባዩ ወንድማችን በቡርቃ ዝምታው በማር የተለወሰ መርዝ አሰናድቶ አማራና ኦሮሞ ሲተራረድ ዙርያ ከበው በለው! አትማረው! የሚሉትን የአባቱን ሀገር ፖለቲከኞች አስቦ የጻፈው ክታብ መሆኑ ተነግሮ
October 22, 2013

እዚህም አዚያም ጩኸቱ ተበራክቷል . … ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ጋዜጠኛ)

ያን ሰሞን አንድ ጋዜጠኛ ወዳጀ ከወደ አማሪካ የሚያየውን የስደተኛ ህይወት በጨረፍታ በሚያስቃኝበት መጣጥፉ “ስሞት ሬሳየን አቃጥሉት !” ብሎ የተናዘዘን ወንድም አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ከእነ ህልፈት ኑዛዜው ፍጻሜ እንደ መረጃ አቀበለን። በአስገራሚው ታሪክ
October 22, 2013

ሁሉም ይናገር ሁሉም ይደመጥ!!

ከአንተነህ መርዕድ እምሩ በድሮ አጠራሩ ሻንቅላ በአሁኑ የጉሙዝ ብሄረሰብ የተማርሁት ትልቅ ነገር አለ። “በትልቆች ጉዳይ ምን ጥልቅ አደረገህ” እየተባልሁ በሚያሸማቅቅ ባህል አድጌ በጉሙዝ ህብረተሰብ ህፃናት ታላላቆቹ ጋር ያለምንም ተፅዕኖ ሲወያዩ መመልከት አስደንግጦኝ
October 22, 2013

በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የሻማ ማብራት ሥነሥርአት ተካሄደ

ሄለን ንጉሴ / ከኖርዌ በኦክቶበር 20, 2013 የኢትዮጵያ ሥደተኞች ማህበር በኖርዌ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያና ኤርትራዊያን ዜጎች ህይወታቸው ማለፉን አስመልክቶ በኖርዌ ኦስሎ ከተማ በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ቅጥር ግቢ
October 21, 2013

በደም በተበከሉ እጆችና በወንጀለኞች የምትመራ አገር

አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ዛሬ ይኸንን ፅሑፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ ጉዳይ አንድ ነገር ነው። ይኸውም አቶ ገብረምድህን አርዓያ ከአውስትራሊያ በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 6 ቀን 2006 በተጻፈውና “የህወሓት ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት መሰዋዕትነት
October 21, 2013

የኢህአዴግ ቀጣይ የፖለቲካ ሴራዎች – (ተመስገ ደሳለኝ)

ከ ተመስገ ደሳለኝ አዲስ አበባ እንደ መንደርደሪያ የሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ-ምህረት የመጀመሪያ ወር ተጠናቅቋል፤ አዳዲስ ክስተቶችም ታይተዋል፤ ያለፉት አስራ ሁለት ዓመታትንበጃንሆይ ቤተ-መንግስት ያሳለፉት ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፣ በኦህዴዱ ሙላቱ ተሾመ መተካታቸው አንዱ
October 20, 2013

የጎሳ ፌዴራሊዝም፤ የአማራው ጎሳ የጅምላ መፈናቀልና አማራውን ለማጥፋት የሚደረገው ስልታዊ የወያኔ ትግሬዎች ዘመቻ።

አሰፋ ነጋሽ * (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም) ክፍል አንድ የወያኔ ትግሬዎችና ስለ አማራ ህዝብ ያላቸው ግንዛቤና የቆየ ጥላቻ ምን ይመስላል?  የወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎችም ሆኑ ተከታዮቻቸው የትጥቅ ትግላቸውን ሲጀምሩ ለትግራይ
October 20, 2013

የሕወሐት ኢሕአዴግ መንግስት በልጆቼ ለምን ዘመተ? (ከኣስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል)

ሁለተኛ ልጄ ክብሮም እንደ ወንድሞቹ የእስር ሰለባ ሆነ፡፡እኔ ለኢትዮፕያ ህዝብ ጠላት ሳልሆን ፍፁም ወዳጁ ነኝ መጀመርያ ደርግን 17 ኣመት በመታገል ፋሽሽታዊ ደርግ በማስውግድ ኣስተዋፅኦ ነበረኝ፡፡ ህውሃት ኢህኣደግ ስልጣን ከያዘ በሃላም ለንሮየ ለደሞወዝ
October 20, 2013
1 205 206 207 208 209 249
Go toTop