Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 206

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“በሣዑዲ ዐረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመዉ ዘግናኝ እና አረመኔአዊ ተግባር የወያኔ የግፍ አገዛዝ ውጤት ነዉ” – ሞረሽ

ወደአረቡ ዓለም በስደት በሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ላይ ኢሰብአዊ እና በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ይፈፀማሉ ተብለው የማይታሰቡ ግፎች መፈፀም ከጀመሩ ከሃያ ዓመታት የማያንስ ጊዜ አስቆጥረዋል። በተለይ ግን ሰሞኑን በሣዑዲ ዐረቢያ በስደት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቻችን ላይ
November 14, 2013

“ይሄ ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲደርስ ተገቢውን ምላሽ ካልሰጠ መንግስት ምንድነው የሚሰራው?” – ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ቃለምልልስ)

ህብር ሬዲዮ በወቅታዊው በኢትዮጵያውያን ላይ በሳውዲ አረቢያ በሚደርሰው ችግር ዙሪያ ከስፍራው ዘገባዎችን በማቅረብ ከሚታወቀው የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ዘጋቢ ከሆነው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ አድርገናል። ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ
November 13, 2013

በሳዑዲ ውስጥ በወገኖቻችን ላይ የሚደረገውን ግፍ ለማስቋም በጋራ እንቁም

ህዳር ፫ ቀን ፳፻፮ November 11, 2013 የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ ከፍተኛ የአመራር ምክርቤት ቅዳሜ ጥቅምት 29፣ 2006 ባደረገው ስብሰባ በሳዑዲ አረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ በሀገሪቱ መንግስት የጸጥታ ሀይሎች እየደረሰ ያለውን ህገወጥ እስራት፣ ድብደባና ስቃይ በታላቅ ሀዘንና
November 13, 2013

በአንድነት የሕግና ሰብአዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ የተዘጋጀ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፖርት

በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የሕግና ሰብአዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ የተዘጋጀ   የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፖርት አዲስ አበባ  መስከረም 2006 ዓ.ም ማውጫ በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የሕግና ሰብአዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ
November 12, 2013

“ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”/ለዘመኑ የሀገራችን “ቦለቲከኞች”/ – ከፊሊጶስ (ግጥም)

እ’ስራና  ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር

ሳውዲ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በጥብቅ እናወግዛለን!!

ቀጣይ ርምጃችንንም ለህዝቡ ለቅርቡ ይፋ እናደርጋለን! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአባቶቻችን ደም ታፍራና ተከብራ የኖረችው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በገዢው ፓርቲ ቸልታ፣ የፖሊሲ ችግርና የሀገር ፍቅር ማጣት የተነሳ ዜጎቿ በውርደት እንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል፡፡ ዛሬም መገለጫችን ስደት፣ ጦርነት፣ በዜግነታችን
November 11, 2013

የኢትዮጵያዉያን ስቃይና መከራ በሳዉዲ አረቢያ – በሳዲቅ አህመድ (ጋዜጠኛ)

የመጣኸዉ ባዶህን ነው! ባዶ ሆነህም ትመለሳለህ!…ኢንተ-ጃኢ-ፋዲ ወተርጃእ-ፋዲ…የሳዉዲዎች አመለካከት! የፈለጋቹበት ዉሰዱን ግን አትደብድቡን…ይላል ኢትዮጵያዊዉ…ለካስ አትደብድቡን ማለቱ የሚያስደበድብ ነበር… http://youtu.be/ukqyeHtnFtg አይደለም የሰዉ ልጅ እንስሳ እንኳ እንደዚህ አይደረግም። የምታዩአቸዉ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች በሳዉዲ ዜጎች ተይዘዉ ወደ
November 6, 2013

አይ አበሻ! አበሻና ሆድ፤ አንድ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም /ጥቅምት 2006 ወያኔና የነፖሊቲካ አጋሮቹ የሚያደርጉትን ለእነሱ የሚመች አከፋፈል ትተን አበሻን ለሁለት እንክፈለው፤ ሆድ ያለውና ሆድ የሌለው፤ ወይም የሚበላና የማይበላ፤ ዛሬ የምናገረው ሆድ ስላለው ወይም ስለሚበላው አበሻ ነው፤
November 6, 2013

ግንቦት 7 አድባር ትከተልህ!

ከይሄይስ አእምሮ ምን ብዬ ከየት እንደምጀምር አላውቅም፡፡ ሁሉም ነገር ተምታትቶብኛል፡፡ መፈጠሬ ራሱም አስጠልቶኛል፡፡ ግንቦት ሰባት ሆይ! እንደሰውም እንደድርጅትም ልብ ብለህ ስማኝ! በቃ፤ በቃ ማለት በቃ ነው፡፡ ከሰሞነኛ አንድ ኢትዮጵያዊ ውርደት በኋላ አቋሜን
November 5, 2013

የፖለቲካው ስር ቁማርተኞች! (ተመስገን ደሳለኝ)

ተመስገን ደሳለኝ በሀገራችን መንግስታዊ አስተዳደር የ‹‹ቁማር ህግ››ን ችግር መፍቻ አድርጎ መጠቀም የጀመረበትን ጊዜ ለማስላት ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ምንሊክ እንደ”ተበሉበት” ከሚነግረን የሽኩሹክታ ታሪካችን አንስቶ አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት… እያልን ለመቁጠር እንገደዳለን፡፡ ይሁንና ባለሙያ (በንባብ
November 4, 2013

ንጉሠ ነገሥት አብርሃም ያዬህ ሆይ! መፍትሔው ይሄው ነው በቃ?

ይሄይስ አእምሮ “የአፄ አብርሃም ያዬህን ጽሑፍ አንብበን ስንጨረስ ነገር ማብላላታችንን ትተን ዝም ብለን መጋደም አልቻልንም፡፡ ዘመናችን ብዙ የሚሠራበት ሣይሆን ብዙ የሚወራበትና የሚጻፍበት መሆኑን እናውቃለንና አግራሞታችን ወሰን አልነበረውም፡፡ ጥሎብን ‘ሌላ ሥራ የላቸውም ወይ?’
October 30, 2013

አንድነትን የምንፈልግ ከሆነ ተስፋዬ ገ/አብን ልንደግፍ ይገባል – ከእውነቱ ስንሻው

 ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ታዋቂ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ሲሆን ቀልብን በሚስቡ የሥነ- ጽሁፍ ችሎታው ብዙ መጽፍትን ጽፎ ለአንባቢያን አቅርቧል የኦሮሞን ህዝብ ፖለቲካዊ ታርካዊ ማህበራዊ ባህላዊ እና ሁለንተናዊ ማንነቱን የሚገለጹ ጽሁፎችን በማቅረብ ይታወቃል ለምሣሌ
October 30, 2013

”ዛሬም ታለቅሳለች!” – ወቅታዊ ግጥም ከፊሊጶስ

‘ ‘ዛሬም ታለቅሳለች!” ትላ’ትናም – ዛሬም ቁማም – ተቀምጣም በውኗም – በህልሟም፤ እምባ እያዘነበች ደም እያፈሰሰች፤ ሁሉንም እያየች ዛሬም ታለቅሳለች።……. ‘’ረስታ – ተረስታ በራሷ ላይ ዘግታ፤ ከጥዋት እስከማታ እንቅልፏን ተኝታ’’። ተብሎ ተወርቶባት
October 29, 2013

አደባባዩ ምን ያህል ይርቃል? – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

እነሆ ይቺ ሀገር ኢትዮጵያ ናትና የመብት (የለውጥ) ጥያቄዎች፣ እንደ አህጉር ተጋሪዎቿ ሁሉ መልስ የሚያገኙት ከአደባባይ ጩኸት ብቻ ይሆን ዘንድ ባህል ሆኖአል፡፡ ትውልድ ተሻጋሪ ታሪኳም የሚነግርህ በየወቅቱ ከተፈራረቁ ገዥዎቿ አንዳቸውም እንኳ ለህዝብ ፍላጎትና
October 28, 2013
1 204 205 206 207 208 249
Go toTop