የሕዳሴ አብዮት አተገባበር! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ገዥው-ግንባር የመረጠው ስሁት መንገድ፣ ኢትዮጵያችንን ለሳልሳዊው አብዮት እያዘጋጃት መሆኑን ማውሳቴ ይታወሳል፡፡ ይህ የለወጥ መስመርም “የሕዳሴ አብዮት” የሚል ስያሜ ኖሮት፣ ሁሉን አሳታፊ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ June 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የትግራይ ህዝብ የወያኔ ስርአት ተጠቃሚነው! (አንዷለም አስራት ) ከአንዷለም አስራት [email protected] ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ በቅርቡ የማከብራቸውና የሶስት አፋኝ መንግስታትን ጭቆና ከህዝብ ጫንቃ ላይ ለማንሳት እየታገሉ ያሉት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም እና የአረና ትግራይ አባል የሆነው አብርሃ ደስታ የትግራይ ህዝብ የወያኔ June 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሥለምን ወያኔን ከሥር መንቀል ያስፈልጋል? ሰማዕታት ሲታሰቡ (ከሥርጉተ ሥላሴ) ሰማዕታት ሲታሰቡ። ከሥርጉተ ሥላሴ 08.06.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ሰማዕታት ሲታሰቡ፤ ከቅርንጫፉ እ! ውጋት ነው። ከወገቡ እ! መጋኛ ነው። ከቋንጃው እ! ቁርጠት ነው። ከእጁ እ! ካንሰር ነው። ወያኔ ከሥረ መሰረቱ ነው መነቀል ያለበት። June 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
እንደ ዘበት ያለፉት ነፍሶች – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ) እነዚህ ሁለት የወንጀል ታሪኮች የተፈፀሙበት ጊዜ ጥቂት ዓመታት ወደኋላ ይርቃል፡፡ ሁለቱም ወንጀሎች የተለያዩና የሚያገናኛቸው ነገር የሌለ ቢሆንም ማጠቃለያቸው ግን ሞት መሆኑ ያመሳስላቸዋል፡፡ በተለይ በተለይ የህይወት ህልፈቱ ሳይታሰብ እንደዘበት መፈጠሩ ‹የተቆረጠለት ቀን› የሚባለውን June 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የጎዳና ተዳዳሪዎቹ ፍቅረኛሞች በአዲስ አበባ – [አሪፍ የፍቅር ታሪክ) በአዜብ ታምሩ ወጣቶች ናቸው፡፡ ዓለምፀሀይ ዘላለምና አበራ ተካ ይባላሉ፡፡ ኑሮን በጎዳና የሚገፉ፤ ተቃቅፈው ውለው ተቃቅፈው የሚያድሩ፤ ማንንም ለመስማት ጊዜ የሌላቸው፤ ከጥቂት ቡቱቶዎቻቸውና ከትንሿ ውሻቸው ውጪ ምሳ ካገኙ ስለራት የማያስቡ ከፍቅር ሌላ ምንም June 7, 2014 ነፃ አስተያየቶች
Ethiopian-American author Dinaw Mengestu and the aura of estrangemen Hannah Black June 5, 2014 The Ethiopian-American author Dinaw Mengestu’s third novel, All Our Names [Amazon.com], tells the story of Isaac, a name stretched to fit not one but two characters whose lives June 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የጎንደር መንፈስ ይጠራል (ክፍል – አራት) ከሥርጉተ ሥላሴ ጎንር ክፍል – አራት የጎንደር መንፈስ ይጠራል። ከሥርጉተ ሥላሴ 05.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) „የበለጠና የከበደ ኃላፊነት እንደሚጠብቀኝ ባውቅም ለእኔ የከበደኝ ግን ከጎንደር ህዝብ መለዬቴ ነው“ጓድ አበበ በዳዳየጎንደር ክ/ ኢሠፓ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ June 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኢ- ፍትሃዊው እስሬ! እየፈሩ ጋዜጠኝነት የለም! ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጎዳና (ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው) አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች፡፡ June 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው አለ” የኢህአዴግ የሃያ ሶስት ዓመት ጉዞ – ከሙሼ ሰሙ “ከአዲስ ጉዳይ መጽሄት የተወሰደ” ለ23 ዓመታት የዘለቀው የኢህአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ስር ከሰደደ ድህነት፣ ከኑሮ ውድነት፣ ከረሃብ፣ ከሰብአዊ-መብት ረገጣ፣ ከእስርና እንግልት በተለይ ደግሞ ከመበታተን ስጋትና አደጋ ሊታደገን እንዳልቻለ የእለት ተእለት ኑሮችን በቂ ምስክር June 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት የእርስ በእርስ ጦርነቶች፣ ፈፃሜ-ዘመነ መሣፍንትን ያበሠሩት የማዕከላዊ መንግሥትን June 4, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ፕሮፌሰር መስፍን ለሰማያዊ ፓርቲ እራት ግብዣ የ20 ሰው ትኬቶችን እንደገዙ የፌስ ቡክ ጉዋደኞቼ ጽፈው አነበብኩ ከልጅነታቸው እስከ ሽምግልናቸው ለዚች ሀገር ያላቸውን ሁሉ ሳይሰስቱ የሰጡት ፕሮፌሰር መስፍን፤ ሌላው ቀርቶ የግላቸው የሆነ መኖሪያ ቤት እንደሌላቸው የምናውቅ ስንቶቻችን እንሆን? አዎ! ለነ አባዲ ዘሙ ድንቅ ቪላ የገነባች ሀገር ባለፉት ረጅም June 4, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት ዜጐች በአገራቸው ውስጥ በመዘዋወር ሰርተው እንዳይኖሩ ያገደ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበትና እየኖሩበት በአለው ቀያቸውም የገዠው ፓርቲ አባል ካልሆኑ ወይም ደግፈው June 4, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የቴዲ አፍሮ እና የኮካ ጉዳይ ሁኔ አቢሲኒያዊ ይህንን ፅሁፍ ከጥቂት ወራት በፊት ዘሐበሻ ድሕረ ገፅ ላይ ፅፌው የነበረ ሲሆን ኮተታም ካድሬዎች ስላልተስተካከሉ ከጥቂት ማስተካከያዎች ጋር እነሆ በድጋሚ ለጥፌዋለው ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በብዙዎች ሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ June 4, 2014 ነፃ አስተያየቶች