Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 179

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ይናገረው ዘመን – ይዳኘው መንገዱን! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) …. ለቀጣዩ ቀናት …. ውል ብሏል ለውል …. ሽውታ ለናፍቆት               ሕትምት! አደራውን ልኳል ወገኑን – ተማምኗል አርበኝነት ሆኗል፤            ተጥዷል! የብዕር አባቱ 80 ነው ባቱ

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

ዮፍታሔ ሦስቱ ክልሎች ትግራይ – ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ  ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ ሳያዘጋጅና  ሳያሟላ ይህን ለማድረግ መሞከር ለዚያውም ይህ ሁሉ

የትግራይን መስቀል ስለመሸከም (ተመስገን ደሳለኝ)

[gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/06/ye_tigrayn_mesqel_meshekem.pdf”]ተመስገን ደሳለኝ ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ  ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው  የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ

የአቶ ሬድዋን ሁሴን የ”Corporal Interest” ትንታኔ

እርሳሱ መሬ [email protected] በኢህአዲግ ውስጥ ካሉት ቁንጮ ባለስልጣናት መካካል በሞጋችነታችው እና የተሳካለት የቃላት መደርደር ችሎታቸው አቶ ሬድዋን ሁሴንን የሚተካከላቸው አለ ብዬ አላምንም:: እናም በዚያን ሰሞን የአውራምባው ጋዜጣ ባለቤት አቶ ዳዊት ከበደ እኝሁን

ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አረአያ ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተው በላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 ከአቶ መለስ ጋር በተፈጠረ የፖለቲካ ውዝግብ ከሌሎች ጋር

Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› – የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በዚህ አለም ዋንጫ ላይ የአፍሪካን ቡድኖች ስመለከት ምንም እድገትና ተስፋ አላየሁባቸውም፡፡ በአውሮፓ ስመ ጥር ተጨዋቾች ይዘው በእንቅስቃሴ ለመብልጥና በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሸነፍ የሚያስችል ነገር አይታይባቸውም፡፡ጋና ከአሜሪካ ጋር ሲጫወት ተጀምሮ እስኪያልቅ

‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፣ የእናንተም ነው›› እስክንድር ነጋ (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና)

በኤልያስ ገብሩ ጎዳና ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …›› ‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹አሁን ደስተኛ ነኝ›› ‹‹እስክንድርን ምግብ ማብሰል እያለማመድኩት ነው›› አቶ

የሁለት ፈረሶች ጥያቄ (ዳንኤል ክብረት)

ዳንኤል ክብረት ሁለት ፈረሶች እንደነበሩ ተነገረ፡፡ አንደኛው እጅግ ለምለም በሆነ ሰፊ ሜዳ ላይ ተሠማርቶ፣ ሲያሻው ደግሞ በግራ በቀኝ ገብስ ፈስሶለት፣ ሲጠማው የሚጠጣው ውኃ በሜዳው መካከል ኩልል ብሎ እየወረደለት፣ አውሬ እንዳይተናኮለው ዙሪያውን በውሻ

ኢትዮጵያ: አሁንስ ተስፋሽ እግዚአብሔር አይደለምን? ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር

ነገሩ ግራ የገባው ነው! ለመሆኑ አሳባችን ምንድነው? እንዲሁ ስንጨቃጨቅና ስንነካከስ ምን ያህል ልንዘልቅ  ነው? ንትርኩና መተላለፉ እጅ እጅ ብሎንና ሰልችቶን ሁሉን ትተን የእርቅ ያለህ!  ጊዜው ለመሆኑ መቼ ይሆን? ከጥል ወደ ፍቅር፤ ከመከፋፈል

የትግራይን መስቀል ስለመሸከም ….ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

…ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ አንዱ እያመሩ ስለመሆኑ

ኮካ ኮላ የተባለው መጠጥ አጠገቤ አይደርስም! (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ኮካ ኮላ ትክክለኛ ነገር አይደለም! የኮካኮላ ኩባንያ በታዋቂው የኢትዮጵያ ኮከብ ድምጻዊ ሙዚቀኛ በሆነው በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ላይ ያደረገውን ስነምግባርን የጣሰ፣ የዘፈቀደ እና ፍትሀዊ ያልሆነ ድርጊት

የልብ ርትዑ አንደበት! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 17.06.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ልክ የዛሬ አራት ወር ይህችን ዕለት ነበር ጀግና ካፒቴን አበራ ሀይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ ካለምንም እንከን፤ ካለምንም ግድፍት፤ ከለምንም ጥፋት ልቡ የተናገረውን ስኬታማ ክንውን ያደመጥነው። የልቡ ርትዑ

ተባበር ወይንስ ተሰባበር!? (ዋስይሁን ተስፋዬ)

ሰኔ 10 ቀን 2006 እ.ኢ.አ. ከዋስይሁን ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሃገራችን በፍቅር፣ በመተሳሰብና፣ በመቻቻል ለዘመናት የኖረ ህዝብ እርስ በርሱ በጥርጣሬና በጥላቻ ሲጎሻሸም፤ ቤተሰብ ከቤተሰብ መተማመን ጠፍቶ ግለኝነት ሲነግስ፤ የአብሮነታችን ማሰሪያ የሆነው ፍቅራችን ጠፍቶ አንዱ
1 177 178 179 180 181 249
Go toTop