ለምን የሳሙኤል ዘሚካኤል ጉዳይ ያን ያህል ያስደንቀናል? (በትረ ያዕቆብ) ከበትረ ያዕቆብ ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አካባቢ የህዝብን ቀልብ መሳብ የቻለና አሁንም ዋና መወያያ አጀንዳ ሆኖ የቀጠለ ጉዳይ ተከስቷል፡ የሳሙኤልዘሚካኤልየሀሰትዶክተር እናኢንጂነርነት፡፡ ጉዳዩ ብዙዎችን አጃኢብ አስብሏል ፤ አሁን በርካቶች ብስጭታቸዉን እና ቁጣቸዉን በተለያየ June 16, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሕዝበ ክርስቲያን በጰራቅሊጦስ መንገድ ሲሄዱ፤ ፓትርያርክ፤ ሊቃነ ጳጳሳት፤ መነኮሳትና ቀሳውስት በሳጥናኤል መንገድ ነጎዱ (ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) በሳጥናኤል መንገድ ነጎዱ! ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ሰኔ ፳፻፮ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ የዚህች ክታብ አላማ ነገረ መለኮት ለማስተማር አይደለም። ሆኖም አብዛኛዎቻችን ኢትዮጵያውያን እምነታችሁ ምንድነው ስንባል መልሳችን ክርስቲያን ነና! ነው። እንዲያውም ብዙዎቻችን በኩራት በልበ June 15, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“የትኛውም የሥራ ፈጠራ የሚመነጨው ከችግር ነው” – ከፎርጂዱ ዶ/ር ኢ/ር ሳሙኤል ዘሚካኤል ጋር የተደረገ ቃለምልልስ የሰሞኑ አነጋጋሪ ሰው ፎርጂዱ ዶ/ር ኢ/ር ሳሙኤል ዘሚካኤል በአንድ ወቅት አድርጎት የነበረው ቃለምልልስ ስለግለሰቡ ግንዛቤ ይሰጣችኋል። የዛሬ 35 ዓመት አንድ ሕፃን ከድሃ ቤተሰብ በጋንዲ ሆስፒታል ተወለደ፡፡ ያ ሕፃን ከተቀሩት ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የተለየ June 15, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ወጣቶቹና – ቅዳሜ (ጽዮን ግርማ) አንዷን ቅዳሜ በፍርድ ቤት በዛሬው ችሎት ፖሊስ የሃያ ስምንት ቀን የምርምራ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደለት ጽዮን ግርማ ለአብዛኛው ወጣት አዲስ አበባ ላይ ”ቅዳሜ” ትርጉም አላት። የሣምንቱን የሥራ ቀናት በየፈርጁ ያሳለፈው ኹሉም ወጣት June 14, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ፓትርያርኩ ከመንግሥት ጥገኝነት ነፃ ለመኾን እንደማይችሉ ያምናሉ በአብዮቱ መባቻ ዓመታት ከደርጉ ‹‹የለውጥ ሐዋርያት›› ጋራም በቁርኝት ሠርተዋል ከደርግ ጋራ አብሮ በመሥራትና ደርግን በማውገዝ መካከል የሚታዩት የፓትርያርኩ የአቋም ጽንፎች ፀረ አማሳኝ መስሎ የአማሳኞች ከለላ ኾኖ የመገኘት ፍፃሜ ነው!! (ፋክት መጽሔት፤ ቅጽ June 14, 2014 ነፃ አስተያየቶች
እልህ ያረገዘው – ያለወለደው። (ሥርጉተ ሥላሴ) ሥርጉተ ሥላሴ 13.06.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ከዬት መጀመር እንዳለብኝ ሳላውቅ እንሆ ጀመርኩት። ለሁለተኛ ጊዜ እርእስ ሰጥቼ ለመጻፍ ተሰናደሁ። ግን ይቻለኝ ይሆን? አላውቀውም። ጉዴ ይታይ። በጓጉሎ ቀናት መታሸት – እንደ ተልባ። በወለምታ በወላላቁ ፍላጎቶች June 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የመሬት ወረራን በመቃወሜ የተፈፀመብኝ በደል – አበበ ሆንጃ (ከሰበታ) ነዋሪነቴ በሰበታ ከተማ አስተዳደር ወለቴ 03 ቀበሌ ጎጥ አራት ነው፡፡ የጎጥ ሰብሳቢ ሆኜ ለሁለት ዓመት ሰርቻለሁ፡፡ የቀበሌው የምክር ቤት አባል እና የኦህዴድ ኢህአዴግ አባል ሆኜ አገልግያለሁ፡፡ ድርጅታዊ እና ማንኛውንም ከላይ የሚወርደውን የመንግሥት June 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የወታደራዊ አገዛዝ 40ኛ ዓመት ከግንቦት 1966 – ግንቦት 2006 ዓ.ም የሺዋስ አሠፋ (ለነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደጻፉት) የአንድ ሀገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ መንግስት ጨቋኝ ቁጥጥር ስር ሲሆኑ፣ የህዝቡ እንቅስቃሴዎችና ክንውኖች ከመንግስት በሚወርድ መመሪያ ብቻ ሲመክኑ፣ በህጋዊ ውሳኔና በፖለቲካዊ ውሳኔዎች መካከል ምንም June 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኦባንግ “ከምርጫው” በፊት ለተቃዋሚዎች “ምርጫ” አቀረቡ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በአገር ውስጥ ለሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችና አግባብ አላቸው ለሚሏቸው አካላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተቀምጠው እንዲመክሩ ማሳሰቢያ ሰጡ፡፡ ኢህአዴግ በውስጥ ችግሩ፣ በውጭ June 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል? ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እስክንድር ነጋን፣ ርዕዮት ዓለሙን፣ ውብሸት ታዬን፣ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችን…ማን ይፈራቸዋል? የኢትዮጵያ የነጻው ፕሬስ እና ጦማርያን ቁንጮ የሆነው እስክንድር ነጋ ሀሳቡን በነጻ በመግለጹ ብቻ በአምባገነኑ የወሮበላ ቡድን ስብስብ የይስሙላው የዝንጀሮ ፍርድ ቤት የ18 ዓመታት እስር ተበይኖበት በገዥው አካል የማጎሪያ June 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የሞረሽ እንቅስቃሴ ላልተገለጸለን አንዳንድ ነጥቦች ከሞረሽ ደጋፊ፣ ረቡዕ ሰኔ ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ሞረሽ ወገኔ በወያኔ ዘረኛ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ እቅድና እንቅስቃሴ መሠረት፣ በአገራችን በኢትዮጵያ በአማራ ጎሳ ላይ በየአቅጣጫው እየደረሰ ባለው መጠነ ሰፊ ጉዳት ምክንያት ብሶት የወለደው June 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ቅድመ-ውህደቱና ልዩ ገጠመኞቹ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በመኢአድ ጽ/ቤት በተካሄደው የግማሽ ቀን ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በስነስርዓቱ ላይ June 12, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም? (ተክሌ የሻው፣የግል አስተያዬት) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም”የወያኔ ጥላቻ ፍሬ» በሚል ርዕስ የጻፉትና በተለያዩ ድረ-ገጾች የወጣው ነው። ፕሮፌሰሩ በዚህ ፍሑፋቸው፣ የትግራይ ሕዝብ በዘመነ ወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም፤ ተጠቃሚዎቹ “ጥቂቶች ናቸው» June 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“እኛና አብዮቱ” በሚል ርእስ በተፃፈው መፅሓፍ ላይ የቀረበ የግል አስተያየት የመፅሃፉ ደራሲ፤ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ አስተያየትና ማስተካከያ ሃሳብ አቅራቢ፤ ላቀው አለሙ (ዶ/ር) አጠቃላይ አስተያየት፣ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ መፅሃፍ ማሳተማቸውን እንደሰማሁ መፅሃፋቸውን አግኝቼ ለማንበብ በጉጉት እጠባበቅ ነበር። ዘግይቶም ቢሆን በአንድ ወዳጄ አማካኝነት መፅሃፉ June 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች