Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 183

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የመብት ረገጣውንና የከፋፋዮችን ሤራ በጋራ እናስወግድ! (ሸንጎ)

ግንቦት 19፣ 2006 (ሜይ 27፣ 2014) ሁሉ ከገዥው ቡድን የሚሰጠው ምላሽ የሚያነሳውን ጥያቄ በመመርመር፣የደረሰበትን ብሶት በማዳመጥ ሰላማዊ መፍትሄ ከመሻት ይልቅ ድብደባ፣ እሥራት፣ ስቃይና ግድያ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ይህ ለሃያሦስት ዓመታት ሳያባራ የቀጠለው የግፍ ተግባር እነሆ

ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን (ሮበሌ አባቢያ)

ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን ከሮበሌ አባቢያ፣ 27/52014   በአምቦ ከተማና በሌሎች የኦሮምያ ክልል ውስጥ የዩኒቭርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ያቀረቡት ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄ ያገኘው ምላሽ በጨካኙ የአግዓዚ ጦር አልሞ ተኳሾች በጥይት

የአባቶች ስንብት ከጋዜጠኛ (ተመሰገን ደሳለኝ)

ተመሰገን ደሳለኝ ከ97ቱ በእጅጉ የተቀዛቀዘው የ2002ቱ ምርጫ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል፤ ከመቼውም በላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያጠበበው ገዢው ግንባር፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን የምረጡኝ ክርክር እንደ 97ቱ በቀጥታ ስርጭት እንዲተላለፍም ሆነ በአዳራሹ ታዳሚዎችና

ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

 Gezahegn Abebe Norway Lenaግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው!ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን በአፈናና በእንግልት ማሰቃየት ከጀመረ ሀያ ሶስተኛ አመት የሆነው

የኢህአዴግ የዝምታ ፍራቻ (Sedatephobia) እና ስርወ-ምክንያቱ

ዳጉ ኢትዮጵያ ([email protected]) xእመኑኝ ወዳጆቼ፣ ኢህአዴግ የዝምታ ፍራቻ በሽታ (በሙያዊ አጠራሩ ሴዳትፎቢያ – Sedatephobia) ይዞታል! ዝምታ ሲሰፍን፣ ፀጥታ ሲረብ፣ እርጋታ ሲነግስ ይጨንቀዋል፡፡ ለዚህ ነው ያለማቋረጥ፣ ያለአንዳች ዕረፍት ግርግር የሚፈጥረው፡፡ ይህ የሥርዓቱ በሽታ

ወያኔ በ«ዐማራ ክልል» ለኤች. አይ. ቪ. ኤድስ በሽታ መከላከያ ብሎየሚያሠራጨው መድኃኒት በሽታውን የማይከላከል መሆኑ ተገለጠ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም.(Sunday May 18, 2014)፣ በሲያትል ከተማ (ዋሽንግተን ግዛት)፣ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከል፣ ከሕዝብ የመተዋወቂያ ሕዝባዊ ስብሰባ አዘጋጅቶ ነበር። በዚያ ስብሰባ ወቅት ከተሰብሰባዊዎቹ አንዱ የሆኑና

የመጨረሻዉ ካርድ

ግንቦት 7 መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ ሦስት አመታት ያለፈችበትን የግፍና የመከራ ዉጣ ዉረድ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መመለክት መፈጠርን የሚያስጠላና ልብን የሚያደርቅ እራሱን የቻለ ሌላ በጭንቅና በመከራ የተሞላ ዉጣ ዉረድ ነዉና አለመሞከሩ

የሀገራችንን ችግር ከነችግር ፈጣሪዎቹ ልቅምቅም አድርጎ ለማስወገድ

Sebhat Amare (Norway) በአንድ ሀገር የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የዜጎች በሰብዓዊ መብት፣ በዲሞክራሲ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያላቸው ንቃተ ህሊና የሚጫወተው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው። የሲቪክና የፖለቲካ ማህበራት ፣ የጋዜጠኞችና

ዛሬም ዐማራውን ነጥሎ የማጥቃቱ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት )

የሠሞኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች እንቅስቃሴ የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ የነደፈውን የአዲስ አበባ ከተማን የማስፋፋት ዕቅድ ለመቃወም ሣይሆን ዐማራን ከምድረ-ገፅ ማጥፋት መሆኑን ያረጋግጣል። ሠሞኑን በዓለማያ፣ በአምቦ፣ በነቀምት እና በሮቤ (መዳወላቡ) ዩኒቨርስቲዎች በሚማሩ የዐማራ ተማሪዎች ላይ በአክራሪ

የአኖሌ ሃውልት ፖለቲከኞችንና ምሁራንን እያወዛገበ ነው

ታሪኩ አፈ ታሪክ ነው፤ በደንብ ሊጠና ይገባዋል ተብሏልበአፄ ምኒሊክ ዘመን ተፈጽሟል የሚባለውን ኢ-ሠብአዊ ድርጊት ለማሳየት በኦሮሚያ አርሲ ዞን አኖሌ በተባለ ስፍራ የተገነባው ሃውልት፤ የታሪክ ምሁራንን እና ፖለቲከኞችን እያወዛገበ ሲሆን፤ የታሪኩ እውነተኛነትና የሃውልቱ

አማሪካ ነው የምኖረው (ሄኖክ የሺጥላ)

ሄኖክ የሺጥላ አሜሪካ ነው የምኖረው። የወሩ መሃል ላይ የምድር ገነት፣ የወሩ መጨረሻ ላይ ተደበቅ ተደበቅ የምታስብል ሀገር ። በአሜሪካ ብዙ የሚማርኩ ነገሮች አሉ ፣ ውበታቸውን በብር እንጂ በብዕር ለመግለጽ የሚዳግቱ። የአንዳንድ ፎቆች

ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ግንቦት ፲፩/2ዐዐ6 ዓ.ም ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ  የአንድነት የድጋፍ ማህበር በሰሜን አሜሪካ በቅርቡ የተካሄደውን የንፁሐን ዜጐች ግድያና ማሰቃየት እንዲሁም ዜጎችን አገራችሁ አይደለም ተብለው ከቅያቸው የማፈናቀሉን  ተግባራት በእጅጉ

በሕግ አምላክ! የኢትዮጵያን ታሪክ የቆነፀላችሁበት እና ያደበዘዛቹበት አቀራረብ ይስተካከል።የመንግስት የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ድረ-ገፅን ይመለከታል።

ጉዳያችን ግንቦት 15/2006 ዓም/ሜይ 23/2014  “ስለ ኢትዮጵያ’ በሚለው ስር ”ታሪክ” አምድ ላይ ‘የመንግስት የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች’ ድረ-ገፅን ኢትዮጵያን ያቀለለ ወረድ ሲል ደግሞ ያጣመመ የታሪክ አቀራረብ ይታይበታል። ለመጨረሻ ጊዜ ድረ ገፁ የታረመው በ 2011 ዓም

ቀጠሮ ይዣለሁ (አንዱ ዓለም ተፈራ)

አንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አሜሪካ፤ ሐሙስ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት   እንደማንኛውም ባለቀጠሮ፤ ቀጠሮዬ ደርሶ፤ ከቦታው ተገኝቼ የማደርገውን የግሌን ጉዳይ እንጂ፤ “ሌላው” ጉዳይ አሁን አላስጨነቀኝም። “ሌላው” ያልኩት
1 181 182 183 184 185 249
Go toTop