Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 177

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አዬነው ጽናቱን የጴጥሮስ ህይወቱን። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ሲዊዘርላንድ) እንግሊዝ አደባ ቴወድሮስን ሰቶ የቀድምት ራዕዩን ልጁን አስቀምቶ። ምድር የተከለ የደሙ ቆይታ በመርዝ ተጠቅልሎ —– የዘመን ስሞታ። የታመቀ እርሙን አጥብቶ አሳድጎ አረምን አብቅሎ አሳምሮ ጉቶ ጽዋ ተወራርዶ ———

‹የፈራሁት ነገር መጣ ድሆ ድሆ› (ብስራት ደረሰ)

ብስራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) የፈሩት መድረሱ፣ የጠሉት መውረሱ ያለና የነበረም ነው፡፡ አንድን ነገር በሩቅ እያለ መዐዛው ሲያውድህ ወይም ቅርናትና ግማቱ ሲያጥወለውልህ በምናባዊ የስሜት ህዋስህ እየተሰማህ ስሜቱ ገና ላልተሰማቸው ልታስታውስና የማንቂያ ደወል

ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር የሽንፈትና የደካማነት ምልክት ነው – ግርማ ካሳ

አገር ቤት ያሉ መሪዎች ቁርጠኝነት ያስደንቀኛል። ግርማ ሰይፉ «ለመታሰር እንዘጋጅ» አለ። ዳንኤል ተፈራ «ገዥዎች፣ እመኑኝ ባሮጌው መንገዳችሁ በርካቶችን ነፃነት ናፋቂዎች በሰፋፊ እስር ቤታችሁ ታጉሩ ይሆናል፡፡ ነገር ግን የዚህን ትውልድ የነፃነት መንፈስ ግን

“ ድንጋይ ቢቆሉት አይሆንም ቆሎ ”

ይድነቃቸው ከበደ ሉቃ ም.14ከቁ.15-24 “በእግዚአብሔርመንግስት እንጀራ የሚበላ ብፁዕ ነው አለው፡፡እርሱም ግን አንድ ሰው ታለቅ እራት አዘጋጅቶ ብዙዎችን ጠራ፡፡በእራትም ሰዓት አሁን ተዘጋጅቷልና ኑ እንዲላቸው ባሪያውን ላከ ሁላቸውም በአንድነት ያማካኙ ጀመር ይላል፡፡” የሚገርመው የነዚህ

ኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር የ2007ን ምርጫ ጠቅልሎ ለመውሰድ ያደረገው መጀመሪያው ርምጃ ነው!!! (አንድነት ፓርቲ )

የፓርቲያችን ከፍተኛ አመራሮች አቶ ሀብታሙ አያሌው እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ እናሳስባለን!!! ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በቅርቡ ለህዝቡና ጋዜጠኞች ይፋ እንዳደረግነው ሕወሓት/ኢህአዴግ  ለአለፉት 23 ዓመታትወደርየሌለውየዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና የሰብአዊመብትረገጣበዜጎችላይሲፈጽምመቆየቱዓለምየሚያውቀውእውነታመሆኑን፤

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 4 (የመጨረሻ) (ዮፍታሔ)

ለሕወኀት ቀኑ በፍጥነት እየጨለመ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም እስካሁንም ምንም ዓይነት የማስተካከያ ርምጃም ሆነ  የመለሳለስ አቋም ከማሳየት ይልቅ በተለመደው እብሪቱ የመቀጠሉ ምክንያት ሊሠራ የሚችል ዕቅድ አለኝ ብሎ  ከማመን ነው። ከሰሞኑ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን

የድምጻችን ይሰማ ወቅታዊ ጽሑፍ፡ ሺህ ሆነን እንደ አንድ፤ አንድ ሆነን እንደ ሺህ – የፅኑዎች ትግል

ከድምጻችን ይሰማ የተላለፈ ወቅታዊ ጽሁፍ ቅዳሜ ሰኔ 28/2006 የኢህአዴግ መንግስት በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ የከፈተው ሁለንተናዊ ጥቃት እና ጭቆና በብዙ ሚሊዮናት ዜጎች ላይ የተከፈተ ጥቃት ቢሆንም እኛ … ብዙ ሚሊዮናት… ዜጎች ግን ብዝሃነታችን፣

ያንዳርጋቸው መንገድና የኔ ጡመራ!

በደረጀ በጋሻው ከምስራቅ አፍሪቃ አንባገነኖች ባህሪያቸው ተመሳሳይ በመሆኑ በማምን ላይ ሲሞዳሞዱ ህሊናቸውን አይቆረቁራቸውም። የመን የምትባል ከቀይ ባህር ማዶ ያለች የአረቦች ምድር ሰሞኑን የፈጸመችው የልወደድ ባይነት ፖለቲካዊ “ግልሙትና”ታሪክና ትውልድ በመሪር ትዝታው ሲያስታውሱት የሚኖር

የአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም?

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2006 ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ ፊት-ለፊት በቴሌቪዥን በተገኛኘን ጊዜ ‹‹አማራ የሚባል ጎሣ የለም፡››

የነፃነት ትግል ሁሉንም መራራ መከራ ለመቀበል መፍቀድ ነው። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 01.07.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) የነፃነት ትግል መከራን ለመቀብል ተፈቅዶና ተወዶ የሚወሰድ እርምጃ ነው። የነፃነት ትግል የጫጉላ ጊዜ ሽርሽር አይደለም። ሊሆንም ከቶውንም አይችልም። ስለዚህ ዛሬ በግንቦት 7 ጸሐፊ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

ሕብረት እንዴትና ከማን ጋር? (ይታያል በላቸው)

አገራችን ኢትዮጵያ የገጠሟትን ውስብስብ ችግሮች ለማስወገድ አብሮ መስራት ወሳኝ መሆኑን  የተረዱና፤ተረድተውም በሃሳቡ ተመርተው በአንድ ላይ በመደራጀት ፣በፖለቲካው ትግል ውስጥ ገብተው  አለአንዳች ውጤት እንደጉም በነው የጠፉ ብዙዎች ናቸው።በተደጋጋሚ የሕብረት ጥሪ ይሰማል፤የዚያን  ያህል በድርጅቶችና

Health: ዲ.ኤን.ኤ – DNA ለምን ጉዳይ? እንዴት? መቼ?

ዲ.ኤን.ኤ (Deoxy Ribonucleic Acid) /DNA/ በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች በሙሉ የያዟቸው የሞለኪውል ቅንጣቶች ሲሆኑ፤ ገና አንድ ጽንስ ተፅንሶ የተሟላ አካል ባለቤት እንዲሆንና የህይወትን አካላዊ ተግባር እንዲያከናውን የሚረዳ ነው፡፡ የዲ.ኤን.ኤ ቅንጅታዊ ስርዓት
1 175 176 177 178 179 249
Go toTop