“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 4 (የመጨረሻ) (ዮፍታሔ)

ለሕወኀት ቀኑ በፍጥነት እየጨለመ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም እስካሁንም ምንም ዓይነት የማስተካከያ ርምጃም ሆነ  የመለሳለስ አቋም ከማሳየት ይልቅ በተለመደው እብሪቱ የመቀጠሉ ምክንያት ሊሠራ የሚችል ዕቅድ አለኝ ብሎ  ከማመን ነው። ከሰሞኑ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን አግቶ እስከመውሰድ ድረስ የደፈረበት ድርጊት አገዛዙ  የደረሰበትን የፍርኃት ደረጃ በግልጽ የሚያሳይ ቢሆንም ‘መውጫ ቀዳዳ አለኝ’ ብሎ የሚያስበው አስተሳሰብ  ሥር የሰደደ መሆኑን የሚያመለክትም ጭምር ነው። ‘እነዚህን ዕቅዶች ብዙ ሠርቸባቸዋለሁ፣ ዝግጅቶቸን  ወደማጠናቀቅ ደርሻለሁ፣ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እየኖሩ ከመሥጋት እጅግ የተሻለ ዕቅድ ነው’ ብሎ ያምናል።  [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

ተጨማሪ ያንብቡ:  ምነው -ፕ/ር ጌታቸው በዚህ ሰዐት- ወደ ጎሰኝነት - ይገረም አለሙ

2 Comments

  1. እባካችሁ አስተካክሉት:: የዚህ ጽሑፍ “ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ” የሚለውን ስትጫኑት ወደትክክለኛው ጽሑፍ ሳይሆን ወደሌላ ዘና ነው የሚሄደው::

  2. ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 4 (የመጨረሻ) (ዮፍታሔ)will only leads to part 3 of this wonderful topic. Please try to rectify the error. We all do not want to miss this interesting piece of writing.

    Cheers

Comments are closed.

Share