የጨረቃ ፈስ። (ሥርጉተ ሥላሴ) የቀልዱ ጎጆ የድቡሽቱን ህልምን ይደረምሳል። ሥርጉተ ሥላሴ 02.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ክፍል – አንድ። አዬነው ሰማነው ጉዳችሁን። እንዲህ መንፈስን ማሰራችሁ አልበቃ ብሎ ደግሞ የኤሉሄ ስቃዩን ዓለም እንዲታደምበት ማደረጋችሁ አሳምሮ ገማናችሁን የአደባባይ ሲሳይ August 2, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኣንድነትና መኢኣድ ውህደት ኣብነት ይሁን ለ ኦነግ፣ ሸንጎ፣ ግንቦት 7፣ ሰማያዊ፣ ሌሎችም፦ በወለየሱስ የኣንድነት እና መኢኣድ ውህደት ፍጹም ጽናት በተሞላበት ኣቓም ጸንተው እዚህ ደርሰዋል። በኢህኣዴግ ስር ሁኖ እዚህ መድረስ ምን ያህል ፈታኝ መሆኑን ተገንዝበን የሚገባውን ድጋፍ ለመስጠት የኛ ፈንታ መሆኑን ላስታውስ እወዳለሁ። ዛሬ 8/1/2014 August 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል!!! ከጋሻው መርጊያ የሰው ልጅ ነጻ ሆኖ እንደተፈጠረ ታላቁ መጽሀፍ እንዲህ በማለት ይገልጻል፡፡‹‹በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፡፡ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ›› ገላትያ 5፤1፡፡ የዚህ ጥቅስ ጭብጥ ሰው ነጻ ሆኖ ይኖር ዘንድ August 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ) ከዳንኤል ተፈራ ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ ውህደት ፊርማው ከተቀመጠም ከወር በላይ ሆነው፡፡ከፊርማው በኋላ ውህደት July 31, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ከላይ ሆነን ስናይ (ገለታው ዘለቀ) በ ገለታው ዘለቀ በቅርቡ የኣሜሪካ ፌደራል ኣቪየሽን ኣስተዳደር(FAA) በዓለም ላይ ለበረራ ኣደገኛ የሆኑትን መስመሮች በካርታው ላይ ከቦ ኣስጠንቅቆ የነበረ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ እንደሚታየው እነዚህን ኣደገኛ ቦታዎች በሁለት ከፍሏቸዋል። ኣንደኛው መስመር ኣደገኛነት ያለው July 31, 2014 ነፃ አስተያየቶች
እኛም የሚሊዮኖች አካል ነን። የአንድነት ጉዳይ ያገባናል – ግርማ ካሳ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፣ ጊዜያቸዉን ወስደው ፣ በአንድነት ዉስጥ እየታየ ያለዉን በሌሎች ድርጅቶች ያልተለመደ፣ ዲሞክራሲያዊ ፉክክርን በመቀላቀል፣ የድርሻቸዉን ለማበርከት በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዉናል። ለዚህም ያለኝን ምስጋና እና አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ። ከርሳቸው ጋር በግል የተለዋወጥናቸው July 31, 2014 ነፃ አስተያየቶች
እረ በመድሃኔ ኣለም ይብቃዎት ኢንጂነር ግዛቸው! ናኦሚን በጋሻው የአንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር ሲዋሃድ ዉህዱን ፓርቲ ለመምራት በአንድነት በኩል ዉድድሮች ተጧጡፈዋል። ሶስት እጩዎች የቀረቡ ሲሆን በአብዛኛው ቅስቀሳው እየተደረገ ያለው በአቶ በላይ እና በኢንጂነር ግዛቸው ደጋፊዎች መካከል ነው። “ኢንጂነር ግዛቸው July 30, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት… ከግርማ ሰይፉ ማሩ ከግርማ ሰይፉ ማሩ መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ አቅምም ፍላጎትም የላቸውም፡፡ የተሸከሙት ሃላፊነት መንግሰት ብለው ለሚያስቡት July 25, 2014 ነፃ አስተያየቶች
አዟሪና አከፋፋዮች ለምን አንድ ለአምስት አይደራጁም? (ጽዮን ግርማ) ጽዮን ግርማ ከአምስት ወራት በፊት ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ በሞያው ውስጥ ሰንበት ብያለኹና ከአብዛኞቹ የጣቢያው ዘጋቢዎች ጋራ እንተዋወቃለን፡፡ ጥሪው የደረሰኝም በላይ ኃድጎ ከተባለ ከማውቀው ጋዜጠኛ ነበር፡፡ ለሥራ ጉዳይ በስልክ July 23, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“በ2007 ቅማንት ራሱን ያስተዳድራል ብለን እናምናለን” ከአለማየሁ አንበሴ በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን የብሄር እውቅና ጥያቄ ከሚያነሱ ህዝቦች መካከል በአማራ ክልል ጎንደርና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑት “ቅማንቶች” ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ይህን የቅማንቶች ታሪክና የብሄር ጥያቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አደባባይ ይዘው ብቅ ያሉት July 22, 2014 ነፃ አስተያየቶች
አገራዊ ጥሪ ለመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላት ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የኢትዮጵያ የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላትን ከአለቆቻቸው ለይቶ ይመለከታል። የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት ከፍተኛ ሹማምንት ከህወሓት የተቀዱ፣ ለህወሓት ሥልጣን የቆሙ፣ ዘረኞች፣ ፋሽስቶችና ሙሰኖች መሆናቸው በገሃድ የሚታወቅና በተደጋጋሚ ጥናቶችም July 17, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የአማርኛ ሰዋስው ንፅፅራዊ ምልከታ – (ከቋንቋ መምህራን) እንደመግቢያ ይህ ስራ ባዬ ይማም (1987/2000)ን እና ጌታሁን አማረ (1989)ን የሚመለከት ነው። ጽሁፋችን ከባዬ ስራ ይልቅ የ“ጌታሁን አማረ” ስራ ላይ ያተኮረ ነው። ባየ ይማም እና ጌታሁ አማረ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባልደረቦች ናቸው። July 15, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ለዳቦ ጥያቆ አንድና አንድ መልሱ ዳቦ ነው። (ዳዊት ዳባ) ዳዊት ዳባ Saturday, July 5, 2014 በቅርብ ከአገር ቤት የተመለሰች እህት ምልከታ ታክሎበት። “When people were hungry, Jesus didn’t say, “Now is that political, or social?” He said, “I feed you.” Because July 14, 2014 ነፃ አስተያየቶች
አበራ ለማ፡ ለባሉ ግርማ፡ አስቦ ወይንስ ሌላ? (ከማተቤ መለሰ) ከማተቤ መለሰ አቶ አበራ ለማ፡ ሰሞኑን ”የማይጮኹት ባሉ ግርማን የበሉ ጅቦች” በሚል እርዕስ የጻፈውን በኢትዮ ሚዲያ ድህረ ገጽ ላይ ሳነብ” በአቆማዳው ገመሰኝ” ቢለው ተው ወንድሜ በውስጡ ዲንጋይ ይኖርበታል አለው የሚባለው ብሂል July 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች