መንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ April 22, 2013 ዜና·ጤና ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታ የዕለቱ
ትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ… April 18, 2013 ጤና በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? ከሊሊ ሞገስ ‹‹ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው›› ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና አብይ የሆነው ጋብቻ ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል ብዙ ቁጥር
የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ April 8, 2013 ዜና·ጤና በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ገለፁ፡፡ እንደምንጮቻችን ጥቆማ ከሆነ
ኃያላንን ለመማረክ ኃያልነትህን ደብቅ – Don’t outshine your master April 5, 2013 ጤና ከሊሊ ሞገስ በማንኛውም የስራ መስክ ስኬታማ ለመሆን ከሰዎች ጋር ተግባብቶ አብሮ የመስራት ብቃት ሊኖረን ይገባል፡፡ ከሰዎች ጋር አብሮ ለመስራትና የፈለጉትን ለማግኘት ደግሞ የሰዎችን ባህሪና ፍላጎት ቀድሞ የመገንዘብ ችሎታ ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም የሰዎችን ባህሪ
መልከ ጥፉ ነኝ ብዬ ስለማስብ ወንዶች አይቀርቡኝም ምን ይሻለኛል? April 2, 2013 ጤና ስሜ ስምረት ይባላል፡፡ እንድታማክሩኝ የምፈልገው መልከ ጥፉ የምባል ሰው ነኝ፡፡ ከሌሎች ሴቶች ጋር መልኬን ሳወዳድርና እራሴን በመስተዋት ስመለከት በተፈጥሮዬ እናደዳለሁ፡፡ ብቸኛዋ አስቀያሚ ሴት እንደሆንኩ አድርጌ ስለማስብ ሁሌም እበሳጫለሁ፡፡ እርግጥ በትምህርቴ እጅግ ውጤታማ
ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር) March 21, 2013 ጤና ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ ተራ የጤና እክል እንደገጠማቸው ላናስብም እንችል ይሆናል…፡፡ ይሁን
ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል March 20, 2013 ጤና በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር በበሽታው ዙሪያ ግንዛቤን የሚሰጡ መረጃዎችን ይዘው ቀርበዋል። ለወዳጅዎ
ደም ብዛት የያዘህ ጨው አብዝተህ በመመገብህ ነው ተባልኩ፤ እውነት ይሆን? February 24, 2013 ጤና ለምን እንደሆነ አላውቅም ጨው የበዛበት ነገር እወዳለሁ፡፡ በቅርቡ ታምሜ አንድ የግል ሆስፒታል ስመረመር ጨው ስላበዛሁ ደም ብዛት ይዞሃል ተባልኩ፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው ጨው ደግሞ የደም ብዛት የሚያስይዘው? እባካችሁ እውነት መሆን አለመሆኑን አስረዱኝ፡፡
ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል? February 13, 2013 ጤና የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ አንዲት ለአቅመ ሄዋን እና አዳም የመድረስ
ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር February 13, 2013 ጤና ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ እውነትም ሴት የምትባል ናት፡፡ ይህቺ ሴት
ሴቶችን እንዴት እንደ ማግኔት ልብህ ላይ ማጣበቅ ትችላለህ? February 13, 2013 ጤና ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ
እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች February 10, 2013 ጤና ሀብታም መሆን ሁሉም ይፈልጋል፡፡ ግን የፍላጎታችንን ያህል ተሳክቶልን ሀብታም የሆንን አይደለንም፡፡ ዘ ስትሪት የተባለው በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ የተለያዩ ሰዎችን ሀሳብ እና ልምዶች አሰባስቦ የፋይናንስ ባለሞያዎችንና ሚሊየነሮችን ትንታኔ በተቀበለበት ወቅት ተለይተው
Ask Your Doctor: በወሲብ ጊዜ የሚያመኝ ለምንድን ነው? February 8, 2013 ጤና ጥያቄ፡- ድንግልናዬን ያስረከብኩት ከሁለት ወራት በፊት በጣም ለምወደው ፍቅረኛዬ ነው፡፡ እንደጠበቅኩት ግን በወሲብ መደሰት አልቻልኩም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይሄን ደብዳቤ እስከፃፍኩላችሁ ዕለት ድረስ በፈፀምነው ወሲብ እሱ መደሰቱን ይግለፅልኝ እንጂ እኔ ግን ሥቃይና
የእርግዝና መከላከያ መርፌ እየወሰዱ እርግዝና ሊከሰት ይችላል? January 13, 2013 ጤና በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት ዓመት በፊት ባጋጠማት የስኳር በሽታ ምክንያት ‹‹ኢንሱሊን›› የተባለውን