/

Hiber Radio: የስዬ አብርሃ ወንድም ዳግም በሙስና ታሰረ

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 4 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ መስፍን (በዲሲ የአቶ መለስን ልደት ሊከበር አይገባም ያለውን ተቃውሞ ካስተባበረው ግብረ ሀይል አስተባባሪዎች አንዱ ለህብር ከሰጡት) ከሰልፈኞቹ አንዱ (ሙሉውን

More
/

Hiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል” ኪዳኔ ዓለማየሁ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27 ቀን 2005 ፕሮግራም > አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ ም/ሰብሳቢ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) በዓሉና የኑሮ ውድነቱ

More
/

Hiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 20 ቀን 2005 ፕሮግራም > ኦባንግ ሜቶ በካልጋሪ ለተጠራው የኢትዮጵያን ጉባዔ ያደረገውን ንግግር አስመልክቶ ከህብር ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ(ሙሉውን ያዳምጡ) የአብይ አፈወርቅ በጥናት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ዜናዎቻችን – ከኢትዮጵያ

More
/

Hiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ) በቬጋስ የታክስ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ላይ የተለያዩ ቃለ መጠይቆች

More
//

Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ)

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይና በበረሃ ወድቀው የሚቀሩበትን አስከፊ ሁኔታ የ ከቃኘንበት

More
/

Hiber Radio: ሂዩማን ራይት ዎች በእስር ላይ ያሉት የሙስሊም መሪዎች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ባወጣው መግለጫ ገለጸ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 29 ቀን 2005 ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ አረቢያ የሚደርስባቸው የዘመቻ ግፍ ማቆሚያው የት ላይ ነው? ዓለም አቀፍ መረጃዎች ስለ ሳዑዲ መንግስት የግፍ እርምጃ ምን ይላሉ? በግብጽ ሲናይ በረሀ እንደዋዛ

More
/

Hiber Radio: – ኢህአዴግ ለመለወጥ ያልተዘጋጀ ፓርቲ ነው ሲሉ ወ\ት ብርቱካን ሜድቅሳ ወቀሱ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 22 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…ፓርላማ መግባቴ ተገቢ እንደነበር አውቄያለሁ ።ፓርላማ በመግባቴ ነው እዛ ውስጥ መናገር የቻልኩት ።በዚያ መድረክ ተቃዋሚዎች ያለንን ሀሳብ ለማቅረብ እሞክራለሁ።…ተቃዋሚዎች የሚገባቸውን ያህል አያደርጉም የተባለው እኛ

More
/

Hiber Radio: ኦጋዴን ውስጥ የ17 አመቷ ልጃገረድ በአገዛዙ ታጣቂዎች 13 ጊዜ መደፈሯን ገለጸች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005 ፕሮግራም ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ሁለተኛ ክፍል ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) ትንታኔ የኢትዮጵያ ጦር ከሱማሊያ ዕውነት ይወጣል ወይስ

More
/

Hiber Radio:- የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ፤ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል

Hiber radio Las-Vegas (March 17.2013) የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2005 ፕሮግራም > ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) አቶ ሽመልስ ደረሰ

More
//

Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ለሺህ ዓመታት በአንድ ላይ አብረው የኖሩ

More
/

Hiber Radio: ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 17ቀን 2005 ፕሮግራም ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ የሚኒሶታ ነዋሪ ሲና በረሀ በአጋቾቻች እጅ የሚገኜትን ኢትዮጵያዊ አስመልክተው ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) አቶ መልካሙ ባዬ (ከሱዳን ስደተኞች ጣቢያ ከሰጡን ቃለ

More
/

Hiber Radio – ፓትርያርክ ሆነው የሚሾሙት አቡነ ሳሙኤል የወ/ሮ አዜብ መስፍን የነብስ አባት ናቸው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት10 ቀን 2005 ፕሮግራም  <<…የግብጻዊው ንግግርና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ የሚያገናኘው ነገር የለም።በወቅቱም ሰውዬው ያንን ሲናገር በመድረኩ ላይ እኔም ታማኝም በቤቱ ያለውም ሰው ተቃውሟል።ሰውዬው ዲሲ ያለ ያንድ መስጊድ ዒማም

More
/

Hiber Radio: ፒያሳ የሚገኘው እሳት አደጋ እሳቱ ከጠፋ በኋላ መምጣቱ በነዋሪዎችና በአካባቢው ፖሊሶች ላይ ቅሬታ ፈጠረ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340

More
1 14 15 16