/

Hiber Radio: በሳዑዲ አረቢያ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከአስር በላይ ደረሰ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 1 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት የሃያ ዓመቱዋ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ከሳውዲ የ17 ዓመቷ ልጅ በጅዳ ለህብር ከተናገረችው ስለ በደሏ

More
/

Hiber Radio: በኤርትራ ትግርኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ታጣቂዎች በአሰሳ ተሳተፉ በሚል ሕዝቡ ቁጣውን ገለጸ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ አዘጋጅ በአዋሳ በተቀነባበረ ሁኔታ ሊመስል በሚችል መንገድ ስለ ደረሰባቸው አደጋ ለህብር ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ጥቅምት 22 ቀን

More
/

Hiber Radio: ጄኔራሎች በምደባ ስም እየተበወዙ ነው

አቶ መስፍን ሀይሉ ትላንት በሎስ አንጀለስ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ በምስጢር የተደረገው ስብሰባ ላይ ተቃውሞ ባቀረቡበት ወቅት ወ/ት ሜሮን አሀዱ የሎስ አንጀለሱን የአባይ ቦንድ የምስጢር ስብሰባ ላይ የሰብዓዊ መብቱን ጥሰት ለመቃወም በወጣችበት ወቅት

More
/

Hiber Radio: “ሕዝቡ በጉልበተኛ ሳይሆን በሕግ የሚተዳደርበት ሁኔታ መፈጠር አለበት” – አቶ ተመስገን ዘውዴ

አቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ የህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር አንድነት ፓርቲ በጀመረው ሰላማዊ ትግል

More
/

Hiber Radio: በማዕከላዊ እስር ቤት በእስረኞች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጋለጠ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ፕሮግራም ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ለአንድነት ፓርቲ ካቀረቡት ጥያቄ የተወሰደ ሌሎችም ጥያቄዎች ለአንድነት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጋር ውይይት አድርገዋል። መንግስት ተዘጋ መንግስት ተከፈተ ማንን ይጠቃማል? ቆይታ

More
/

Hiber Radio: “ተስፋዬ የወያኔን ዓላማ ለማሳካት ኢትዮጵያውያንን ለማጋጨትና በተወሰኑ የኦነግ ሰዎች ሞገስ ለማግኘት ሆን ብሎ እየሰራ ነው” ዳኛ ወ/ሚካኤል ቃለምልልስ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2006 ፕሮግራም ከዳኛ ወ/ሚካኤል መሸሻ ጋር ካደረግነው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ዻኛ ወ/ሚካኤል መሸሻን በስፋት አወያ ተናቸዋል። ያዳምጡ)

More
/

Hiber Radio: የተስፋዬ ገ/አብ ምስጢሮችን ይፋ ያደረገው አክቲቪስት ይናገራል

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 26 ቀን 2006 ፕሮግራም አክቲቪስት አለማየሁ መሰለ የቀድሞ የቅንጅት አመራር አንዱ ስለ ደራሲ ተስፋዬ ገ/አብ ሰሞኑን ይፋ በሆነው ጽሁፍ መረጃዎቹን እንዴት እንደሰበሰበ ለህብር ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ስለ

More
/

Hiber Radio: የመን በኤርትራ ተያዙ ያለቻቸውን ዜጎቿን ለማስለቀቅ መዘጋጀቷን ገለጸች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 19 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሰልፍ ፈቅደናል ብለው የሰሩት ማደናቀፍ ለኢህአዴግ እጅግ አሳፋሪ ተግባሩ ነው ። ..በዚህ ተስፋ ሳንቆርጥ የአዲሱን ዓመት ዕቅድ በማውጣት በሁሉም ቦታዎች መስቀል አደባባይን ጨምሮ ኢህአዴግ

More
/

Hiber Radio: “አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቃለ-ምልልስ)

ህብር ሬዲዮ ጃዋር መሐመድ ለሚል ስብሰባ በቬጋስ በተገኘበት ወቅት ቃለ መጠይቅ አድርገንለታል። ከጃዋር መሐመድ አወዛጋቢ ሆኖ የወጣው ንግግሩንና በአሁኑ ወቅት በተለያየ ቦታ በሚል እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ መሰረት በማድረግ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል።

More
/

Hiber Radio: “ወያኔ ሲጨንቀው ግንቦት ሰባትን ያዳክምልኛል ያለውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳል” – አቶ ኤፍሬም ማዴቦ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 12 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ ወደ መስቀል አደባባይ እንዳይኬድ ፖሊሶቹ ሲከለክሉ ግጭት እንዲፈጠርም ፈልገው ነበር…>> አቶ ይድነቃቸው ከበደ የሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ አስተባባሪ ዛሬ በአገዛዙ

More
/

Hiber Radio: ኢትዮጵያና ኤርትራ አንዱ የአንዱን መንግስት ለመጣል ተቃዋሚዎችን እየረዱ መሆኑ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 5 ቀን 2005 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት እና ለህብር ሬዲዮ 4ተኛ ዓመት አደረሳችሁ ብጹእ አቡነ ዮሴፍ በዓሉን አስመልከቶ የሰጡት አስተያየት የቬጋስ የሙስሊሞች ኮሚኒቲ የአዲስ ዓመት መግለጫ የህብር ሬዲዮ

More
/

Hiber Radio: “በኢትዮጵያ ስም እንማማላለን እንጂ አንተባበርም” – ዶ/ር መረራ ጉዲና (ቃለ ምልልስ Audio)

ህብር ሬዲዮ ከዶ/ር መረራ ጊዲና የመድረክ እና የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንፈረንስ የወቅቱ ሊቀመንበር ጋር የተደረገ ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ ዶ/ር መረራ ጊዲና ስለ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥያቄ፣ በወቅቱ የሰላማዊ ሰልፍ እንቅስቃሴ የት ድረስ መሄድ እንደሚቻል፣

More
/

Hiber Radio: በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ የዓመት በዓል ገበያው ቀዝቅዟል

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጳጉሜ 3 ቀን 2005 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞታችን ነው ! በሎስ አንጀለስ ዕንቁጣጣሽን አስመልክቶ የተከበረውን ዓመታዊ ፌስቲቫል አስመልክቶ ሊትል ኢትዮጵያ እንዲሰየም

More
/

Hiber Radio: በኢትዮ-ኬኒያ ድንበር አዲስ ግጭት ተቀስቅሶ ከሃያ በላይ ሕይወት ጠፋ

አቶ ከባዱ በላቸው የሰማያዊ ፓርቲ የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ቻፕተር የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አባ ገብረስላሴ ጥበቡ በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ ሀላፊ ሰሞኑን በቬጋስ ያደረጉትን የአንድነት

More