Hiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ

/

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 20 ቀን 2005 ፕሮግራም
<< ዜጎችን በዘር እየለዩ ማፈናቀል የወያኔ ጊዜ ያለፈበት የዘረኝነት ጥቃት ነው። እኛም ችግር ሲመጣ ብቻ ሳይሆን አስቀድመን መደራጀትና ስርዓቱን መታገል አለብን ...>>
ኦባንግ ሜቶ በካልጋሪ ለተጠራው የኢትዮጵያን ጉባዔ ያደረገውን ንግግር አስመልክቶ ከህብር ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ(ሙሉውን ያዳምጡ)
<<ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ በተግባር - አገር ቤት እንዴት ይኖራል?>> የአብይ አፈወርቅ በጥናት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ
ዜናዎቻችን
– ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ
– ኢትዮጵያዊያን የመብት ተቆርቋሪዎች ውሳኔውን አድንቀዋል
– ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የ15 አመታት ጽኑ እስራት እና የከባድ ጉልበት ስራ ተበየነባቸው
– የኮሌ መንግስቱ ሃይለማሪያም “ሞቱ” የመባል ዜና ሰሞኑን በርካታ ኢትዮጵያዊኖችን ለቃላት ጦርነት ዳረገ
– ከኤርትራ የተሰረቀ አውሮፕላን ለማስመለስ የተላኩ ፓይለት እንደወጡ ቀሩ
– የአሰገደ ገ/ስላሴ ልጅ በትግራይ ታሰረ
– የሙስሊሙ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል
– በአማራው ላይ የሚደረገውን መፈናቀል በካልጋሪ የሚኖሩ አወገዙ
– በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የጋራ ኮሚኒቲ እንዲያቋቁሙ ጥሪ ቀረበ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን:-

ተጨማሪ ያንብቡ:  ብርቱ ምስጢር: የድሮን ጥቃትን ለመከላከል ባለፈው ጊዜ በፍኖተሰላም የደረሰ የድሮን ጥቃት - ተግባር ቁጥር ፩
Share