Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 76

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለአማራ አይመጥንም ዘፋኞች ሆይ! ለአማራ እማይመጥነው በአገሩ እንደ ደን መጨፍጨፍና ስደተኛ መሆን ነው!

በላይነህ አባተ ([email protected] የበደኖው የአማራ ፍጅት፡- https://www.youtube.com/watch?v=J3WywOm_eMA አማራ ከአርባ አምስት አመታት በላይ የዘር ፍጅት ወንጀል ተፈጽሞበታል፡፡ በዚሁም ተብሶ የአማራን ዘር ፈጅዎችን ሲረዱ የነበሩት መንግስታትና እንዳላዩ ሲያልፉት የነበሩ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የአማራን ጩኸት

ደፍቶ መካር ያጣላል ፤ የዕብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል – ማላጂ

ከሰሞኑ  የኢህዴግ ከፍተኛ ማዕከላዊ አመራር መካከል ከዘመነ ኢህዴን/ ህወኃት  ቅድመ ዉህደት አስከ ድህረ ፍች ከፍተኛዉን የትግል ድርሻ የነበራቸዉን አመራሮች በህዝብ ላይ ተቀባይነት የሚኖራቸዉን አመራሮች በሰበብ አስባብ ማስወገድ የትህነግ /ኢህአዴግ የባህሪ መገለጫ ነዉ፡፡

ፋኖን ከኦነግ ሸኔ ጋር ማመጣጠኛ ለማድረግ የሚኬድበት ክፉ ፖለቲካ መቆም አለበት

ስለፋኖ በግልፅ መታወቅ ያለባቸው ጉዳዮች! 1) ፋኖን ከኦነግ ሸኔ ጋር ማመጣጠኛ ለማድረግ የሚኬድበት ክፉ ፖለቲካ መቆም አለበት:_ ፋኖ የራሱን መሳርያና ስንቅ ይዞ ከጠላት ጋር ሲተናነቅ የከረመ ኃይል ነው። በርካቶች በዚህ ሂደት ሕይወታቸውን

ባምንስቲ ላይ መወሰድ ያለበት ቀጣይ እርምጃ

አምንስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) በወልቃይት ላይ ያቀረበው ከወያኔወች የበለጠ ወያኔያዊ አጭቤ ዘገባ (fake report) የአማራን ሕዝብ ክፉኛ እንዳስቆጣ ተገንዝቧል፡፡  ስለዚህም፣ ዓላማውን ሳይሆን ዘዴውን ይለውጣል፡፡  የአንግሊዝን መሠሪነት በደንብ ማወቅ የሚገባው እዚህ ላይ ነው፡፡  እንግሊዝ ኃይል

በኢትዮጵያ ኢምባሲ የእንግሊዝ አምባሳደር የነ ኬኛ ኦነግና ኦነግ ሸኔ ጋሻ-ጃግሬዎች መወነጃጀልና ገመና  

ዲያስፓራ የሚለው ቃል ከግሪክ የፈለቀ ቃል ሲሆን ቃሉ ከመነሻው የተሰጠው ለእስራኤላውያን ስደተኞች ነው። እስራኤላውያን ከአገራቸው በተለያየ ምክንያቶች መስደዳቸው በአምላክ ፍቃድ፣ ምክንያታዊ በሆነ ህሳቦትና  ቀመር እንደነበረ ቃሉ ያመለክታል። ይህ ዲያስፓራ የሚለው ቃል ለእስራኤላውያን መግለጫቸው ሆኖ ሲያገለግል   አንድ

የአምንስቲ የወልቃይት ዘገባ፤ አሁን ለምን?

ምዕራባውያን ቅኝናፋቂወች (neocolonialists) በተለየም ደግሞ እንግሊዞች የአማራ ሕዝብ መሠረታዊና ዘላለማዊ ጠላቶች የመሆናቸውን ጉልህ ሐቅ የአማራ ሕዝብ እያነቀውም ቢሆን ውጦ፣ ከነዚህ ፀራማራ ምዕራባውያን የሚመነጭን ማናቸውንም ነገር በዚህ ሐቅ መሠረት ማስተናገድ አለበት፡፡  ዋና መሠረቱ እንግሊዝ ላይ

ያውቅ የሚናገር፤ ሳያነብ የሚጭር ጩኸት ብቻ ሶፍት ዌር እንዳልተጫነበት ኮምፒዩተር ነው!

በበላይነህ አባተ [email protected]   የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኔስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ

ከአልማዝ አሰፋ [email protected] ክቡር ጠቅላይ ሚኔስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ:- እኔ የፓለቲካ ምሁር ወይም ተንታኝ ሳልሆን ስለተወለድኩባት አገርና ከትውልድ ወደ ትውልድ በሰው ሰራሽ መከራ ስለሚሰቃየው የኢትዮጵያ ሕዝብ የማስብ ለ50 ዓመታት ያህል በአሜሪካ የምኖርና

የታመመው መንግስት (ጥሩነህ)

መንግስት ታሞ ደክሞ ተኝቷል ባልጋ ላይ፤ ወዴት እንሄዳለን ሞት ሽረቱን ሳናይ። መንግስት ታሟል አሉ ሊያናጋው ስራቱን፤ ማንም አያውቀውም ሞትና ሽረቱን። ሞትማ ቋሚ ነው ጥንትም የነበረ፤ ሳይሰሩ መሞት ነው ከሞት የመረረ፤ ትውልድ ያሳፈረ።

“ኢትዮጵያ ውስጥ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም” የሚባለው እውነት ነውን? – ተሻለ መንግሥቱ

በቅርቡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጂት (ጄኖሳይድ) እንዳልተካሄደ ሲናገሩ ተደምጠው ያንን ንግግራቸውን ሚዲያዎችና ግለሰቦች በክፉም በደግም ማለትም በመቃወምም በመደገፍም ሲናገሩ ሰምቻለሁ፡፡ እኔ እውነቱን ለመናገር በሤራም ሆነ በፖለቲካ ትንታኔ በቂ ዕውቀት

የብልፅግና የቁልቁለት ጉዞ  (ሀ—-ፐ) –  መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሆዳ አደር እና ከራስ በላይ ነፋስ ባይ    ምሁራንን ( ሊሂቃንን ) ፣ የፖለቲካ ተዋንያኑንና ባለሥልጣናቱን  ፣ የኃይማኖት አባቶችን ጭምር ፣ እንደ መለሥ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመን ሁሉ ፣ በዘመነ አብይ አገዛዝ ዘመንም ፣

ትኋን ቤቴን ወረረው ብሎ ቤቱን የሚያቃጥል የለም – ጥሩነህ

ቤቱን ለትኋን ብሎ አያቃጥልም ህመምተኛ ካልሆነ በስተቀር። በሃገሩ ላይ የማይወዳቸው ስልሚኖሩም ሃገሩን አሳልፎ የሚሰጥም የለም፤ ጽንፈኛ ከልሆነ በስተቀር። ተከፋይ ሆድ አደር ካልሆነ በቀር። በውሸት ትርክት አዕምሮው የነሆለለ፤ ያሲያዙትን የማይለቅ ግን አዲስም የማይማር

ግሩም ጫላ ጋዜጠኝነትን መሸቀጫ ያደረገ የአብይ አህመድ ካድሬ

ለቻይናው የዜና ጣቢያ #CGTN_Africa በሰሜን ሸዋ ምንጃርና ሸኮራ የከሸፈው አሸባሪዎቹ ጭፍጨፋ ጉዳይ ዜና የዘገበው ግሩም ጫላ ከመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ሙያ ህግና ደንብ ባፈነገጠ ሁኔታ ልክ እንደ አንድ መንግስታዊ ካድሬ ክስተቱን ከአንድ ወገን ብቻ የተሰጠውን
1 74 75 76 77 78 249
Go toTop