ከመሠረታዊው የሥርዓት ለውጥ ጥያቄ የመንሸራተት አዙሪትና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ July 19, 2021 ጠገናው ጎሹ እንኳን ዘመናትን ያስቆጠረ የጎሳና የቋንቋ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች ሥርዓትን አስወግዶ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር የሚደረግ ትግል ማነኛውም ሌላ አይነት የለውጥ እንቅስቃሴ ምን መደረግ አለበት (what is to July 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ድንገተኛ የሚባል የለም ፤መዘናጋት ይቅር ! – ማላጂ ኢትዮጵያን ለማዳከም እና ለማሽመድመድ ጠላት የሸረበዉ ሴራ እንደ ድንገት እና ደራሽ ዉሃ ለምናስብ ሠዎች መኖራችንን ስናዉቅ ከመከራ እና ያለፈ ዘመን የማይማር ለምንም ነገር እንደማይሆን መገንዘብ የሚቻል ነዉ ፡፡ በ18ኛዉ ክ/ዘመን መገባዳጃ እና July 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የአገኘሁ ተሻገር የድምፅ መልእክት ትክክለኛ ስለመሆኑ!!! – በሠአሊ አምሳሉ ገብረኪዳን የፀረ አማራው የወያኔ አህያ የብአዴን መሪ አቶ አገኘሁ ተሻገር “ለታማኝ በየነ የላከው የድምፅ መልእክት (voice message) ነው!” የተባለውን 9 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ የፈጀ የድምፅ መልእክት አዳመጥኩት፡፡ በሶሻል ሚዲያ የተለያዩ ሰዎች “የተቀናበረ ነው፣ July 18, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ገድሎባላይዜሽንን አንቀበልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ጦርነት እንኳን ለሰው ለአጠቃለይ ለምድር እንሥሣት ና እፅዋት የማይበጅ ነው ።ጦርነት ህይወት ላላቸው ፍጡራን ይቅርና ለአጠቃላይ ለምድሪቷም አንዳች ጥቅም አይሰጥም ።ለምድርም ሆነ ለነዋሪዎቿ አጥፊያቸው እንጂ አልሚያቸው ከቶም አይሆንም ። ይህንን እርባና ቢሥነቱን July 17, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የት.ህ.ነ.ግ. መገረፍ ለአሜሪካ መለፈፍ / መለፍለፍ እንዴት ? – ማላጂ ሆኖም በአድርባይነት እና ሴራ ይሁን ሌላ ለጊዜዉ ባልታወቀ ምክነያት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦር ከትግራይ መዉጣት እንደ ወርቃም አጋጣሚ በመዉሰድ የሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ አስተዳደር ( ዓማራ ክልል) በማዳከም ኢትዮጵያን ለማክሰም አጋጣሚዉን ለመጠቀም ትህነግ ፣መሰል July 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሒሣብ ማወራረድ የሚወራውን ያህል ቀላል አይደለም – ምሕረት ዘገዬ “ለአፍ ዳገት የለውም” ይሉት አባባል በተለይ ለወያኔው አፈ ቀላጤ ለጌታቸው ረዳ በልኩ የተሰፋ ሥነ ልሣናዊ የምላስ ቡታንታ ነው ቢባል በትክክል ያስማማል፡፡ ጌታቸው ረዳና አጎቱ አቢይ ረዳ ማነው አቢይ አህመድ የድምጽ ማጉያ እጀታ July 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? – ኤፍሬም ማዴቦ ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? ኤፍሬም ማዴቦ ( [email protected] ) “እኔ እስከማውቀው ድረስ ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ አስተዳደር ዉስጥ ሆኖ አያውቅም!” – ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም የቀድሞ የትግራይ ጠ/ግዛት ገዢ አሜሪካኖች የሚሉት ነገር ከትክክለኛ July 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ዲሽቃ የህዝቧ አንድነት ነው – ተነሣ ተራመድ!!! – ከአባዊርቱ ይድረስ ለ አቶ ቀጄላ መርዳሳና ኢብሣ ነገዎ – መርጋን ሃርካፉኔራ!! በቅርብ በአርትስ ቲቪ መስኮት ውይይታችሁን ተከታትዬ ነበር። ሁሌም ውስጤን ያቃጥለኝ የነበረው እንዴት ልጆቻችን ማሰቢያው ተሳናቸው እያልኩም እበግን ነበር። የአቶ ዳውድን ጉድ ይህን July 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኸ” ማደናገሪያ እንጅ ህዝባዊነት አይደለም !!! – ማላጂ በኢትዮጵያ የቡድን ስልጣን እና ጥቅም ከማስከበር እና ትዕዛዝ ጠባቂ ከመሆን ባለፈ ህዝባዊነት እና ወገናዊነት ያለዉ እና በተግባር ያስመሰከረ አገራዊ አደረጃጀት ከጠፋበት ግማሽ ምዕተ ዓመት ማስቆጠሩን አንርሳ የተረሳም ፤የሚረሳም ካለ እናዉሳ ፡፡ ካለፈ July 15, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የዐማራዉ ህዝብ እምነቶች ሃምሌ2 ቀን 2013 1 ዐማራዉ አምላኩን ያምናል፡፡በዚህ እምነቱም ሰዎች ሁሉ ሲወለዱ በተፈጥሮአቸዉ ነጻ እና እኩል መሆናቸዉን፣እኩል ሰባዊ ነጻነት፣ መብት እና ክብር ያላቸዉ መሆኑን ፣በዚም እምነትታቸዉ የዘር፣ የቀለም፣ የጾታ፣ የቋንቋ፣ የሀይማኖት፣ የፖለቲካ አቋም፣ July 13, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በሀገሬ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅ አንድ ኃይል ብቻ መኖሩን አስተዋልኩ (አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ)) ይመሻል፤ ይነጋል፡፡ ቀናትና ሣምንታት፣ ሣምንታትና ወራት፣ ወራትና ዓመታት ጊዜን እየተቀባበሉ ወደፊት ያስኬዱታል፡፡ በዚህ የማይቋረጥ ሂደት ውስጥ ብዙ ነገሮችን እናያለን፤ ተለዋዋጭ ክስተቶችንም እንታዘባለን፡፡ ሰዎች ይወለዳሉ፤ ያድጋሉ፤ ያረጃሉ፤ ይሞታሉ – ለዚህ ረጂም ሂደት የማይበቁ July 13, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ብሊንከን ጦቢያን ማዋረዱን የቀጠለበት ለምን ይሆን? – መስፍን አረጋ አቶ ብሊንከን በማናቸውም ቀን ከዐብይ አህመድ ጋር ምክክር (consultation) ካደረገ፣ ከዐብይ አሕመድ ጋር ፍሬያማ ምክክር ማድረጉን በመጥቀስ በዚያኑ ቀን ወይም በነገታው የጦቢያን ሉዓላዊነት የሚያዋርድ መግለጫ (press statement) (በተለይም ደግሞ ያማራ ልዩ ኃይል July 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ ጌታው የሚጥመወትን እርሰዎ ያውቃሉ” እንዳለው በግ ሻጭ ስለትህነግና የትግራይ ህዝብ (ሀዱሽ መለስ) በአንድ ወቅት የበአል ሰሞን ገበያ ድራማ ላይ የበግ ገዥና የበግ ሻጭ እንዲህ ተነጋገሩ ፡፡ የበግ ገዥ ይህ በግ ስንት ነው? በግ ሻጭ ዋጋው ቆንጠጥ የሚያደርግ ጥሪ ጠርቶ ‘ይህንን ያህል ነው” ይለዋል በግ July 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ቋጠሮው ቢፈታ – ጆቢር ሔይኢ፣ ከሁስተን ቴክሳስ 07/09/2021 የአንድት ፈትል ውሉ ከተወሳሰበ፣ ሊቃቂቱ ተጎልጉሎ ከጥቅም ውጭ ይሆናል። ውሉ ከተገኘ ደግሞ ቋጠሮው ተፍትቶ ልቃቂቱ ድርና ማግ ይሆናል። የአገራችንም ጉዳይ ውሉ እንደ ጠፋ ሊቃቂት ተወሳስቧል። ለችግሮቻችን መፍቻ ናቸው ተብለው እየተወሰዱ ያሉ July 10, 2021 ነፃ አስተያየቶች