በኢትዮጵያ የጦር አበጋዝ መንግሥቶች አንድ ሽህ አንድ የድንበርና ወሰን ግጭቶች ሃገሪቱን ወደ ማያባራ ጦርነቶች ከቷል!!
(ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት–ኢኮኖሚ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ክልሎች ድንበርና ወሰን የሃሳብ መስመር እንጂ ምድር ላይ የሌሉ ልዩነቶች ናቸው!!! መንግሥት ይሄዳል ይመጣል፣ የኢትዮጵያ ህዝብና ምድሪቷ ህልውና ግን ይቀጥላል!!! የ‹አዲሱ ዘመን› የሙዚቃ ዘውግ