/

ኮሮና “ኩሩና” እና “ይህም ያልፋል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሁለት ወቅታዊ ግጥሞችን ዛሬ ሚያዚያ 1/2012 ዓም ፅፊ እንሆ በረከት ብያለሁ። መልካም ንባብ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ኮሮና-“ኩሩና” በጨርቅ ተለጉሞል ፣ታፍኗል አፋቸው። እኚህ ከተሜዎች ከጥንት ሳውቃቸው ጥርስ አያሥከድንም ተረብ ጫወታቸው ዛሬ እንዲህ በጨርቅ

More
/

ተስፋችን በእግዜር ነው! (በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት በዓለማችን ለተፈጠረው ታላቅ ቀውስ ማስታወሻ)

ዐይን በማትገባ በደቂቅ ህዋስ ጠንቅ፣ እየተጠለፈ አንድ-ባንድ ሲወድቅ፣ አእላፍ…ተከተተ በየጎጆው ዋሻ፣ ላስከፊው ጦርነት ምሽግ መዳረሻ፤ ዓለም ተናወጠች ፍጡር ተረበሸ፣ በዋለበት አድሮ እየነጋ መሸ። ..በጥበቡ መጥቆ ከምድር የዘለለ፣ ጨረቃ ላይ አርፎ ፈጣሪ የመሰለ፣

More
/

“ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

የፅሑፍ  መንደርደሪያዎች  የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ  እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ።  3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች በተደረገው ሁሉ ይህ ነገር ክፉ ነው፤ ደግሞም የሰው

More

ለሃያ ሁለት ማዞሪያ ሰማእታት – አሁንገና ዓለማየሁ

ዲያብሎስ ሠራዊቱን ከሲዖል ቢጠራም የተዋሕዶ ልጆች ሞትን አንፈራም አንፈራህም ከቶ የዲያብሎስን አሽከር ክብራችን ነውና ለእምነት መመስከር።   እንደነ ሚልክያስ እንደነ ሚሊዮን (የ 22 ማዞሪያ ሰማዕታት) ደማችን ፈሶበት ቢደፈርስ ጊዮን በዲያብሎስ ሠራዊት እኛ መሞት

More

እሳት አቃጠለኝ! – በላይነህ አባተ

ጠላቴ ሌት ተቀን ሴራ ሲያሴርብኝ፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን ከጅሎኝ፣ አጠንክሬ አካሌን ጨምቄ አይምሮዬን፣ በአስታቡልቡል ዘዴ እሳትን ፈጠርኩኝ፡፡ የፈጠርኩት እሳት እኔን እያሞቀኝ፣ ጨለማን ገሽልጦ ሌባውን ሲያሳየኝ፣ ድል ስላበሰለ ለዓመታት ደስ አለኝ፡፡ የድሉን እንጀራ

More

 ባፈሙዝ ተናገር – ታዛቢው

ቀድሞ የማናውቀው ፣ ባገር ያልነበረ ፣ ጨካኝ አረመኔ የባዕድ ቅጥረኛ ፣ የአረብ ተላላኪ ፣ ወኔ ቢስ ምስለኔ አገር የሚያሸብር ፣ ደንቆሮ አሰማርቶ ፣ መንጋና ቦዘኔ ቃሊቻ ኩራቱ ፣ ዛፍ ቅቤ የሚቀባ ፣

More

ተኝቷል ፣ መች ነቃ – ታዛቢው

የምዬ ሚኒሊክ ፣ የበላይ ዘለቀ ባለማተብ ጀግና ፣ ዝናር የታጠቀ ባድዋ ፣ በማይጨው ላይ ፣ እየተናነቀ ጎራዴውን መዝዞ ፣ እየሞሸለቀ ኃያሉን ደቁሶ ፣ በክርኑ ያደቀቀ ዝናው በዓለም ላይ ፣ ናኝቶ የታወቀ ምን

More

ለሁሉም ጊዜ አለው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ለሁሉም ጊዜ አለው” ልራመድ ስል እግሬን ልናገር ሥል አፌን ልፅፍ ሥል እጄን… ከያዝከኝ ወንድሜ ከያዢሺኝ እህቴ ሥልጣን አለኝ ብለሽ። ነፍጥ አነገትኩ ብለህ። (ቴሌቪዢን አለኝ ብለህ።) ሰብአዊ ዴሞክራሲያዊ ነፃነቴን መብቴን ከቀማኸኝ እኔ ከቶ

More

አማራና ትግሬ – መስፍን አረጋ

‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኋላ …. አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው፡፡››  ጃዋር ሙሐመድ ‹‹ኦሮማራ ታክቲክ እንጅ ስትራቴጅ አይደለም፡፡› ሕዝቅኤል ጋቢሳ

More

ያመኑት ፈረስ ከፈሩት ፈረስ – መስፍን አረጋ

እያረጋጋ በመለሳለስ ያመኑት ፈረስ ጥሎ በደንደስ ይረጋግጣል እስከሚጨርስ፡፡ በሌላ በኩል የፈሩት ፈረስ እንቅስቃሴው ሳያሰኝ ደስ ስለሚደረግ ልጓም እንዲነክስ፣ በመንሸራተት በጎን ከግላስ ከመውደቅ የከፋ ከቆመ አጋሰስ የባሰ ጉዳት እምብዛም አይደርስ፡፡ ከኦነግ ፈረሶች ዐብይና

More
/

የሲቃ መረዋ – ተስፋዬ ሁነኛው

ከተስፋዬ ሁነኛው /PhD ኢንዲያናፕነስ ፥ ኢንድያና ፥ USA 317-833-5889 ካገሬ ወደ ሩሲያ ለትምህርት ከወጣሁ 31 ሞላ። በግዝጥና ማስተርስና በፖለቲናዊ ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ እንደያዝሁ ወደ አሜሪካ ተሰደድሁ። አስተማሪ ነኝ። እማማ ፥የምወዳት እናቴ ድንገት

More
/

በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ

More
/

ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን

ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣

More
/

ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ

እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡   አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን አቅርበን፣ ተሁለት ሺ በፊት ጌታን እንደሰቀልን፣ ዛሬም ሰማእትን

More