ዘ-ሐበሻ

በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? (በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ)

በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? (በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ)fiker ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
April 29, 2011

የኖርዌይ ፖሊስ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ ስለወሰደው የኃይል እርምጃ በተመለከተ፤አኢጋን

ከጥቂት ቀናት በፊት ለተባበሩት መንግሥታ የስደተኞች ኮሚሽነር በዓለም ዙሪያ ግፍ እየተቀበሉ ስላሉት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በጻፍነው ደብዳቤ ላይ የኖርዌይ ስደተኞችን ሁኔታ በዝርዝር መጥቀሳችን የሚታወስ ነው፡፡ ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን መካከል በኖርዌይ እስከ 16 ዓመታት የኖሩ
April 28, 2011

ሚጢጢ መዳፍ

By Wannaw ንፋሱ የፒያሳን ጎዳናዎች ከጥግ እስከጥግ አዳርስ ተብሎ ከላይ እንደተላከ ሁሉ የላስቲክና የኮተት መዐት እያንኳኳ ያልፋል :: ቀሚስ ይገልባል … በእድሜ ብዛት የተጣፈ ሻንጥላን እያወላገደ ይታገላል :: ሚጡ ዓይኖቿ ውስጥ የገባዉን
April 28, 2011

ከጨረቃ ስር

By Wanaw አንቺ የምሽት ኮከብ ጨረቃ ድንገት በሕልሜ አይቼሽ ብነቃ … የዳዊትን ዜማ ጮክ ብላ ታዜማለች : ስታዜም ወደጨረቃዋ አንጋጣ ነው ከጀርባዋ የተከፈተው የመጠጡ ቤት የሚንቦገቦግ መብራት ከፊል የፊቷን ገፅ እየቀያየረ ያሳየኛል
April 28, 2011

አባይ በአባዮች አስጨረሰን! በነጻነት ዘገዬ

( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡) ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን ጽሑፍ ልታነቡ የቻላችሁ ክቡራን የሰው ዘር አባላት በሙሉ፤
April 28, 2011

በግላቸው የሚሰሩ እንዴት ለጡረታቸው ገንዘብ ማጠራቀም ይችላሉ? – ጉዳዩ ለትናንሽ ድርጅቶች የሚሰሩትንም ያጠቃልላል

ከዮሃንስ አለማየሁ በዚህ ጽሁፌ ለግላቸው የሚሰሩ ሰዎችና የትንንሽ ድርጅቶች ባለቤቶችና ሠራተኞች ለጡረታ ጊዜ የሚሆናቸውን ሃብት ለማጠራቀም ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንዳንድ ሃሳቦችን ለመጠቆም እወዳለሁ:: በመጀመሪያ ከዚህ በላይ የጠቀስኳቸው የህብረተሰባችን አባላት ለጡረታ የመዘጋጀት ጥቅሙን
April 28, 2011

ጥሩ የክሬዲት ነጥብ (ክሬዲት ስኮር) እንዲኖርዎት (ለማሻሻል) 5ቱ ቀላል መንገዶች

1. የክሬዲት ካርድም ሆነ ሌላ መንኛዉን ብደር በወቅቱ ይክፈሉ፡፡ 35 በመቶዉ የክሬዲት ስኮር የሚወሰነዉ በዚህ ስለሆነ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ፡፡ 2. እዳ አያብዙ፣ በክሬዲት ካርድዎትም ቢሆን ብዙ እዳ አያስቀምጡ፡፡ በተለይም በወሮቹ መጨረሻ አካባቢ
April 28, 2011

የአሜሪካን ሲትዝን ያላገኘ ሰው በድራግ ወንጀል ቢገኝ ምን ያጋጥመዋል?

አንዳንድ ወገኖቻችን እየተስፋፋ ባለው፤ መንግስትና ሕብረተሰቡ በጥንካሬ እየተዋጋው ባለው የአደገኛ እጽ (Narcotic drugs) እና የተከለከሉ መድሐኒቶች (controlled substances) መጠቀምና ይዞ መገኘት ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው በመገኘታቸው በፖሊስ ተይዘው ምርመራው ተጣርቶ ለተገቢው አቃቢ ሕግ
April 28, 2011
Go toTop