ሁሉም ሊያየውና ሊያዝን ሊፀልይ የሚገባበት ዘግናኝ ትዕይንት እና እውነት።

ተጨማሪ ያንብቡ:  አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ሳማንታ ፓወር ተናገሩ

3 Comments

  1. the music is boring please stop it and lets watch the documentary.
    hate the song. stop it.

  2. በጣም ያሳዝናል። ይህ ምን ሊባል ይችላል? የአምላክ ጠብ ወይስ ምን? አገር እወክላለሁ፣ አስተዳድራለሁ ከዚያም አልፎ ሕዝብ ይወደኛል፣ መርጦኛል የሚል “መንግሥት” ተብየ ዜጎች በየቦታው የአውሬ እራትና ለአንድ እንስሳ የሚሰጥ ክብር ሲነሳቸው እያየ ዝም ማለቱ ምን ይሉታል? በኤምባሲው ፊት ለፊት ዜጋ እየጮኸች ስትሞት ዝም ማለቱ ምን ይሉታል? እኔ መቸም ዶቹመንታሪውን እያየሁ ማልቀሴን አላቆምኩም። ለዚህ ግን ተጠያቂው መንግሥት ብቻ ሳይሆን እያንዳንዳችንም በመሆናችን እኔንም ከመውቀስ ወድኋላ አላልኩም። እኔስ በበኩሌ ነገሩን ለማቆም ምን አድርጌአለሁ? ከሌሎች ጋር ለመተባበርስ ምን ያህል የእኔ የምለውን ለመተውና በጋራ ለመቆም ያጋራ ዓላማ ገዝቶኝ አብሮ ለመሥራት ተነሳስቻለሁ? የዚህ ሁሉ ስደት ምክንያት የሆነውን መንግሥት ለመለወጥ ምን አድርጌአለሁ? ብቻ በጣም ያሳዝናል። እራሴን ለጠየኳቸው ጥያቄዎች መልሴ በቂ አይደለም ነው። ታዲያ ሁኔታው እንዴት ሊቀየር ይችላል? ኧረ እግዚ እንበል እራሳችን እንመርምርና በየሃይማኖታችን ለአምላክ እየጸለየን ሕዝባችን እናድን። ከማንሠራው ይልቅ ልንሠራ የምንችለው ብዙ ነገር አለ።

Comments are closed.

Share