ሚያዝያ ፳፻፭ ዓ.ም.
ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ ካሉት ሁሉ ሰዎች በሙያቸው፥ በቅድስናቸው፥ በምንኩስናቸውና ባገልግሎታቸው ከሳቸው የተሻለ ሰው ጠፍቶ እሳቸው ልቀው ተገኝተው የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን ትምህርታቸውን፥ በረከታቸውንና ቅድስናቸውን ፈልጎ በ፭፻ ድምጹ መረጣቸው?
እግዚአብሔር የቀባው