አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መርህ በባህር ዳር ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1,2, 3 & 4 ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3 ክፍል 4 August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የወላድ መካን በጐንቻው! [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/የወላድ-መካን.pdf”] August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ ላይ ቀርበው ታዳሚዎችን የመሰጠና ያወያየ ኃሳብ አንሸራሽረዋል። በፓርቲው ጽ/ቤት የተገኙ ወጣት ምሁራንም የፕሮፌሰሩን ኀሳብ በሌላ ኀሳብ በመሞገት ምሁራዊ አስተሳሰቦችና ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከአንድ ሥጋ ቤት ሥጋ ገዝተው የተመገቡ 60 ሰዎች በህመም እየተሰቃዩ ነው ፀጋው መላኩ ከአንድ ሥጋ ቤት በተመሳሳይ ወቅት ሥጋ ገዝተው የተመገቡ የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በህመም እየተሰቃዩ ነው። ነዋሪዎቹ ከቆየ ደንበኛቸው ሥጋ ገዝተው ለልደት፣ ለሽምግልና፣ ለሰርግ የተጠቀሙበት ሁኔታ ቢኖርም ታዳሚዎቹም ሆነ ባለቤቶቹ በሙሉ August 14, 2013 ዜና
የ6 አመቷን ህፃን የደፈሩት የ60 አመት አዛውንት በ14 አመት እስራት ተቀጡ *ዐቃቤ ህግ ቅጣቱ አንሷል ሲል በውሳኔው ላይ ቅሬታ አለኝ ብሏል በአሸናፊ ደምሴ የ6 አመቷን ህፃን አታለው ደፍረዋታል ሲል የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸው የ60 አመቱ አዛውንት አቶ አምደላ ነአምሳ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው August 14, 2013 ዜና
የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ግብረኃይል በዳያስፖራ አስተባባሪ ኮሚቴ በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አደረገ አገርን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ሰዎች የሚወስኗቸው ዉሳኔዎች፣ አገርን በማልማትም ሆነ በማጥፋት ረገድ ትልቅ አስተዋጾ አላቸው። ብዙዎች በአፋቸው «ፖለቲካን አንፈልግም። ፖለቲካ ውስጥ የለንበትም» ቢሉም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ግን፣ የፖለቲካዉ አካል ናቸው። ፖለቲካዉ የማይነካዉ August 14, 2013 ዜና
ሶስት ፓርቲዎች በሙስሊም ማኀበረሰብ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ አወገዙ በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር የመብት ጥያቄ ያነሱ የሙስሊሙ ማኀበረሰብ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለው የኃይል እርምጃ አጥብቀው እንደሚቃወሙት ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ አስታወቁ። የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ እና August 14, 2013 ዜና
የሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም) ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡ ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ አንድ ጓደኛዬ ራሱን በሁለት እጆቹ ይዞ ‹‹አዲስ አበባ August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከ33ቱ ፓርቲዎች “የኃይል እርምጃ ለህዝብ ጥያቄ መቼውንም መልስ አይሆንም !!” በማለት መግለጫ ሰጠ የኃይል እርምጃ ለህዝብ ጥያቄ መቼውንም መልስ አይሆንም !! ከ33ቱ ፓርቲዎች ትብብር በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሠላማዊ ትግል በወሰዳቸው እርምጃዎች ላይ የተሰጠ መግለጫ ትብብራችን የሙስሊሙ ማኅበረሰብ በህገ መንግሥቱ የተረጋገጠውን የእምነት ነጻነት መብቱን ተከትሎ ጣልቃ አትግብቡኝ August 14, 2013 ዜና
የሽንጎው ከፍተኛ የአመራር አካል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ ሸንጎ ለዘ-ሐበሻ የላከው ጋዜጣዊ መግለጫ ነሃሴ ፯ ቀን ፳፻፭ Aug 13, 2013 የኢትዮጰያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ ከፍተኛ የአመራር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ቅዳሜ ነሃሴ 4 ቀን፣ 2005 (August 10, 2013) በተሳካ August 14, 2013 ዜና
ከቁጫ እስከ ኦሮሞ – ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ ዩሱፍ ያሲን የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰን ጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40 የሚሆኑ የአካባቢ ሽማገሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያው አስተያየት- አቶ ተማም አባቡልጉ የሕግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ – የሕግ ባለሙያ በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያውአስተያየት የሙስሊሞችን ተቃውሞ በሚመለከት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ጋር ቃለመጠይቅ አድርገዋል፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ኢትዮጵያ ውስጥ August 14, 2013 ዜና
ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ! የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው፡፡ ሌላው “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው August 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች