“ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡
ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ ደረጃ የሐይል ሚዛን ሺፍት ሊያቀዳጅ የሚችል የምርምር ተቋም ነው ያቋቋምነው!”
-ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለክንደነበልባሉ ፋኖ
16/12/16 ዓ.ም