ማህደር

ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት

February 13, 2013
በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF

“በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው” – (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

February 13, 2013
በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐይማኖት ነፃነታቸው እንዲከበርላቸውና የመንግስት ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ላለፈው
01

UEFA Champions League 2013: በቻምፒየንስ ሊጉ የእንግሊዝ ክለቦች ወደ ሩብ ፍፃሜው መግባት ይችሉ ይሆን?

February 13, 2013
የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ለእንግሊዛዊያን ክለቦች አስጨናቂ ይመስላል፡፡ ከ1995/96 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም የእንግሊዝ ክለብ በሩብ ፍፃሜው ላይታይ ይችላል፡፡ ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ቼልሲ፣ ሊቨርፑል
stepehen kishi

የናይጄሪያው ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት የአፍሪካ ዋንጫ በማግኘት ሁለተኛው ሰው ሆነ

February 11, 2013
(ከአሰግድ ተስፋዬ) የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለቤት የሆነችው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት ዋንጫ በማንሳት ከአህጉሪቱ ሁለተኛው ሰው መሆን ችሏል። አሠልጣኙ ከእዚህ
Go toTop