ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በመንግስት የደረሰበትን አፈና አጋለጠ – ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ
ፍኖተ ነፃነት ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ እንዳናደርግ ስብሰባ እንዳንሰበስብና ቋሚ አመራሮችን እንዳንመረጥ ተደርገናል ሲሉ የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ አዳራሽ በሰጠው
የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ
ከድምጻችን ይሠማ የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት ‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል
ታገል ሰይፉ፡ ኢሕአዴግ ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ
“ራሱን መከላከል የማይችል አብዮት እርባና የለውም” ሌዋታን…ኢ. ህ. አ. ዴ. ግ. ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ከሰሞኑ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ሃገር ቤት
የአቦይ ስብሐት ነጋ ‹‹ይሰቀሉ፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የበቀል መንፈስ ከወዴየት ነው!?
በፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና
ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ
ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም።
በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ፊልም ላይ ከ28ቱ ዋንኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ
መግለጫውን ለማንበብ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ…
ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን?
/ውሉደ አበው ዘተዋሕዶ/ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን? ክፍል አንድ ለሺህ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ የሚለውን የቆየ ብሂል ስንሰማው ወይም ስንናገረው
ኮሚቴው የፓትርያሪክ ምርጫ ሕገ ደንቡንና ቋሚ ቅ/ሲኖዶስ የሰጠውን መመሪያ የጣሰ መኾኑ ተገለጸ
•የኮሚቴው መሪ ዕቅድ የጸደቀው በቋሚ ቅ/ሲኖዶስ መመሪያ መሠረት አይደለም •በዕጩዎች ላይ የሕዝብ አስተያየትና ጥያቄ የማስተናገጃው ጊዜ 15 ቀን አይሞላም •የኮሚቴው ሰብሳቢ ከመግለጫው ቀን በፊት