ጆናታን ፒትሮይፓ የአፍሪካ ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች ተባለ
(ከአሰግድ ተስፋዬ) የቡርኪና ፋሶ የአማካይ መስመር ተጫዋች ጆናታን ፒትሮይፓ በናይጄሪያ አሸናፊነት የተጠናቀቀው የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል። በሻምፒዮናው ምርጥ ቡድን ውስጥ አሸናፊዋ
ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?
የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡
ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር
ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ
ሴቶችን እንዴት እንደ ማግኔት ልብህ ላይ ማጣበቅ ትችላለህ?
ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር
‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ)
ቺጌ› በተሰኘ አልበሙ ታዋቂነትን እያተረፈ የመጣው ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ከአንድ በኢትዮጵያ ከሚታተም መፅሄት ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ለአንባቢዎቻችን በሚስማማ መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡
ኦነግ የሙስሊሙን ጥያቄ በሸፍጥ ለማፈን መፍጨርጨር ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ ነው ሲል መግለጫ አወጣ
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) “የሕወሓት መንግስት የህዝብን ጥያቄ ለመቀልበስ ብሎ የሃሰር ድራማዎችን ማቅረብ የተለመደ ተግባሩ ነው፤ ከዚህ ቀደም በኦነግ ላይ እንዲህ ያለ ድራማ
የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለአ.አ. አስተዳደር ለመወዳደር መታጨታቸው አነጋጋሪ ሆኗል
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር ገዢው ፓርቲን በመወከል በተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ሲያገለግሉ የነበሩ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አስተዳደር ለመወዳደር እጩ ሆነው
ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን እያስተማሩን ነው?
“በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በ እርሳቸውም ላይ ሂዱ” ኤር 6:16 ከታዬ ብርሃኑ በቅርቡ የተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው