ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ ባዶ እጁን ከተቃውሞ ጋር ተመለሰ (የቪድዮ ማስረጃ ይመልከቱ)
(ዘ-ሐበሻ) “ጀሃዳዊ ሃረካት” የተሰኘውን ፊልም በለቀቀ በሁለተኛው ቀን በሳዑዲ አረቢያ ቦንድ ለመሸጥ ሕዝቡን የሰበሰበው የወያኔ መንግስት ባዶ እጁን ተመለሰ። አዳራሹ ተበጥብጦ ቦንድም ሳይሸጥ ከፍተኛ
እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች
ሀብታም መሆን ሁሉም ይፈልጋል፡፡ ግን የፍላጎታችንን ያህል ተሳክቶልን ሀብታም የሆንን አይደለንም፡፡ ዘ ስትሪት የተባለው በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ የተለያዩ ሰዎችን ሀሳብ እና ልምዶች
“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ
በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት
Ask Your Doctor: በወሲብ ጊዜ የሚያመኝ ለምንድን ነው?
ጥያቄ፡- ድንግልናዬን ያስረከብኩት ከሁለት ወራት በፊት በጣም ለምወደው ፍቅረኛዬ ነው፡፡ እንደጠበቅኩት ግን በወሲብ መደሰት አልቻልኩም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይሄን ደብዳቤ እስከፃፍኩላችሁ ዕለት ድረስ በፈፀምነው
በናይጄሪያ እዚህ መድረስ የብሄራዊ ቡድናችንን ብቃት መለካት ይችላል?
ከቦጋለ አበበ በሃያ ዘጠነኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሦስት ተደልድለው የነበሩት ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጠዋል። ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ በአፍሪካ ዋንጫው ግምት ያልተሰጣቸው ሀገሮች ቢሆኑም
ያለውን አጥፍተውብን፤ በሌለን ያጋፍጡናል – በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)
በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኒካል ተጫዋቾችን አሰልጣኞች የጉልበትና የፍጥነት ስልጠና መስጠት ብዙ ተጫዋቾችን ችሎታቸው እንዲጠፋና ከሁለቱም (ከጉልበቱም ከቴክኒኩም) እንዳይሆኑ አድረገዋቸዋል፡፡የኛ ተጫዋቾች በቴክኒክ ጥሩ
ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ
በኤልያስ እሸቱ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስካዬሕዙናን መድሐኒያለም ከዛሬ 68 ዓመት ገደማ ነበር። አባታቸው አቶ ለማ እጅግ ሲበዛ ፀሎት የሚወዱ የዓለማዊ ነገር የማይወዱ በቀያቸውና በመንደራቸው
የእርግዝና መከላከያ መርፌ እየወሰዱ እርግዝና ሊከሰት ይችላል?
በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት