Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን
“የትዝታው ንጉሥ” ማህሙድ አህመድ ይናገራል
“ሠላም ኢትዮጵያ” በ1997 ዓ.ም በኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት ተሾመ ወንድሙ በስዊድን ስቶክሆልም የተመሰረተ ተቋም ሲሆን በየዓመቱ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በልዩ ልዩ ሀገራት ያቀርባል፡፡ ሰላም ኮንሰርት ከኢትዮጵያ ውጪ
ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ ትፈልጋለች
ይድረስ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች፦ ድረ ገጻችን ወቅታዊ መረጃዎችን በየሰዓቱ በማቅረቧ ከፍተኛ የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ሆኖም ግን በዚህ ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር የተነሳ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ
የሰላም በር ተዘግቶ የተደረገውን 6ኛ ፓትርያሪክ ምርጫ እንደማይቀበል የዲሲ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል አስታወቀ
(ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በአዲስ አበባ የተካሄደው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ የሰላምን በር ተዘግቶ የተደረገ በመሆኑ አልቀበልም
አርቲስት በኃይሉ መንገሻ አረፈ
ለበርካታ ዓመታት በሃላፊነት በብሄራዊ ትያትር ፣ በሃገር ፍቅር ቲያትር ፣ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እንዲሁም በአዘጋጅነትና በተዋናይነት በርካታ ቲያትሮችን ፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን በመስራት ለዘርፉ
“ከህጋዊው አባታችን አቡነ መርቆሪዮስ ጋር የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንቁም” – አቡነ ሳሙኤል
(ዘ-ሐበሻ) “የቤተክርስቲያንና የሀገራችን ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ህጋዊ አባታችን በስደት ላይ ያሉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትርያሪክ ዘኢትዮጵያ መሆናቸውን አምነን ይህ የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ በፍቅርና
ፍሬ-አልባ ጩኸት – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
አንሰ እቤ አምግዕዝየ ኵሉ ሰብእ ሐሳዊ ውእቱ! (የዳዊት መዝሙር 115) መስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) የካቲት 2005 አቶ ዳንኤልን አላውቀውም፤ ለካ ብዙ ጭፍሮች ያሉት ሰው
የአቡነ ማትያስ በዓለ ሢመት ተከናወነ
ሐገር ቤት በሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ስድስተኛ ፓትርያርክ ሆነው የተመረጡት ብጹእ አቡነ ማትያስ ዛሬ በዓለ ሢመታቸው በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል