ማህደር

“ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል..” ስማቸው ያልተገለጸ እናት

March 7, 2013
ከሉሉ ከበደ ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም

የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል)

March 5, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው

ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሆኑ

March 5, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የ8 ልጆች አባት የሆኑት ሼህ መሀመድ አላሙዲ ፎርብስ የተባለው መጽሔት በየዓመቱ ከሚያወጣው የሃበታሞች ደረጃ ከ2013 የዓለማችን ትላልቅ ቢሊየነሮች መካከል 65ኛው መሆናቸውን አስታወቀ። ከሳዑዲ
Go toTop