የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው
(ፍኖተ ነፃነት) ከደቡብ ክልላዊ መንግስት ቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በመፈናቀል ላይ ያሉ ዜጎች ልጆቻቸውን በጉዲፈቻ የሚወስድላቸው አካል እንደሚፈልጉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት
ከዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ማእከላይ ኮሚቴ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን የካቲት 16 እና 17 ቀን 2005 ዓ/ም በመቀሌ ከተማ በስኬት አጠናቋል። ማእከላይ ኮሚቴው ባካሄደው
የአድዋ ድልና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን
በፍቅር ለይኩን አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ኔሌሰን ማንዴላ ስለ አድዋ ድል፣ በአፍሪካ አሜሪካውያንና በኋላም በአገራቸው በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያዊነት
ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል)
በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል የያዘ ጦርነት ነው፡፡ አኒባል የአልፕን ተራሮች ዞሮ
“አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ
(ዘ-ሐበሻ) የኢሳት ራድዮ አድማጮች ለታዋቂ ሰዎች ጥያቄ በሚያቀርቡበት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የቀድሞው የሕወሓት መሥራች ዶ/ር አረጋዊ በርሔ “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና
የኢሕአፓ ወጣት ክንድ “ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም!” አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ)”ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም !!” ሲል ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። “ወያኔ
ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደር
ከቋጠሮ ዝግጅት ክፍል ታማኝ በየነ በአውሮፓ ያደረገውን ቆይታ ስከታተል ነበር። በተገኘባቸው 8 ሃገሮች ሁሉ ይታይ የነበረው የሕዝብ ስሜትና ብዛት የሚደንቅ ነው። የፍራንክፈርት ቆይታውን በጥቂቱ
አሃዳዊ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴና ችግሮቹ በ ኢትዮጵያ –
ከ ብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ትምህርት የችግር ፈችነትን አቅምና ባህል ለማጎልበት እንዲያስችል የትምህርት ይዘት፟_ የስርአተ ትምህርት አወቃቀርና የትምህርት አቀራረብ የትምህርት ቅስሞሽንና ሳይንሳዊነትን የተከተለ መሆን አለበት። ጥራት