(ሰበር ዜና) የገለልተኛና የስደተኛው ሲኖዶስ አብያተ ክርስቲያናት “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ” የሚለውን ስም እንዳይጠቀሙ ክስ የሚመሰርት ኮሚቴ ተቋቋመ
(ዘ-ሐበሻ) በውጭው ሃገር በገለልተኛነት እና በስደተኛው ሲኖዶስ ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ’ የሚለው ስያሜ እንዳይጠቀሙ ለማድረግ ከመንግስት እና ከኢትዮጵያው ሲኖዶስ አንድ
የኖርዝ ካሮላይና መካነ ብርሃን ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ “አዲሱን ፓትርያርክ” አባት ብለን አንቀበልም አለች
“አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤” ዮሐ ፮:፴፯ ” በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው ሕገ ወጥ የስድስተኛ ፓትርያርክ
ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው
(ፍኖተ ነፃነት ኒውስሌተር) በደቡብ ወሎ ወረባቡ ወረዳ በኃይማኖት ሰበብ በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ በመሆኑ ብዙዎች ከኢትዮጵያ እንዲሰደዱ እንደሆነ የጥቃቱ ሰለባ ወጣቶች በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡
የሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ ጭምር ታግዞ በወያኔ መቀልበሱ እና መዘዙ
“ለዘመናት የህዝባችን ብሶት የወለደው ጀግናው ኢሕኣዲግ ሰራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የኣዲስ ኣበባ ራዲዮ ጣቢያን ለሰፈው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል። ጉንቦት ሃያ ሽህ ዘጠኝ ሞቶ ሰማኒያ
የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች ተቀጡ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቡና፣ በቅዱስ ጊዮርጊስና በተጫዋቹ አበባ ቡታቆ ላይ የገንዘብና የጨዋታ ቅጣት መጣሉን የሃገሪቱ መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘገቡ። በ10ኛ ሳምንት
“ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና
የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ
አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ
ሐራ ተዋሕዶ የተባለው ድረ ገጽ “አቡነ ማቴዎስ አቡነ ሳሙኤልና አቡነ አብርሃምን ከአቡነ ማቲያስ ጋር ለማስማማት ቤታቸው ውስጥ እያነጋገሯቸው ነው የሚል ዜና አስነበቦ ነበር። አባ
ሳሙኤል ኤቶ የአፍሪካን እግር ኳስ ለመቀየር እየሠራ ነው
ከቦጋለ አበበ ካሜሩናዊው ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ አፍሪካ የዓለም ዋንጫን የማንሳት አቅም እንዳላት ገለፀ ። ኤቶ አፍሪካ የዓለም ዋንጫን የማሸነፍ አቅም እንዳላት የገለፀው ባለፈው ሳምንት