የአውሮፓ ፉትቦል ፌዴሬሽን ድሮግባ ሕጋዊ ተጫዋች ነው አለ
ከቦጋለ አበበ ኮትዲቯራዊው ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ለቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ተሰልፎ መጫወቱ አግባብ መሆኑን የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ማረጋገጡን ቢቢሲ ዘገበ። ድሮግባ
ሞረሽ ወገኔ “ዘረኝነት በቤተ-ዕምነት” የሚል ጽሁፍ በተነ
ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት የበተነው ጽሑፍ የሚከተለው ነው፦ ከአፈጣጠሩ ወያኔ በዕምነት-የለሽ እና በሠይጣን አማኞች የተደራጀ የዘረኛ ትግሬዎች ቡድን መሆኑ ይታወቃል። እናም ሟቹ የወያኔ ቁንጮ
በጀርመን የወያኔን አምባገነን ስርዓት የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
በዳዊት መላኩ በዛሬው ዕለት መጋቢት 01 ቀን 2013 እ.ኤ.አ በጀርመን ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የሀይማኖት አባቶች የተገኙበት ፍራንክፈረት በሚገኘው የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከቀኑ
‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሙስሊሞች ተቃውሞ በሰላም ተጠናቀቀ
ክድምጻችን ይሰማ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ትዕይንተ ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ ስኬት እንደአዲስ ተቃውሞውን
በአባይ ግድብ ዙሪያ (ግርማ ካሳ)
[email protected] የካቲት 21 2005 ቋጠሮ የተሰኘ ድህረ ገጽ ላይ የወጣ አንድ ቪዲዮ አየሁ። በሪያድ ሳዉዲ አረቢያ፣ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ ኢትዮጵያውያንን ጠርተዉ፣ በአባይ ግድብ ዙሪያ ባነጋገሩበት
የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይልና የኢሕአዴግ ጦር በጭርቆና በረሃ ውጊያ ገጠሙ ተባለ
የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይል (Ethiopian Unity and Freedom Force – EUFF) በጎንደር ጭርቆና በምትባለ በርሃ ላይ ከወያኔ አንድ ሻምበል ጦር ጋር ባደረግኩት ውጊያ 25
ዘ-ሐበሻ ኦክቶበር 11 አቡነ ማቲያስ መንግስት አቡነ ጳውሎስን ለመተካት ካስቀመጣቸው ጳጳሳት አንዱ ናቸው በማለት ዘግባ ነበር
ዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ውስጥ አዋቂ ምንጮቿን ጠቅሳ አቡነ ማቲያስን አቡነ ጳውሎስን ለመተካት መንግስት ካዘጋጃቸው 3 ጳጳሳት መካከል አንዱ መሆናቸውን ኦክቶበር 11 ቀን 2012 ዘግባ
አወዛጋቢ የተባሉት ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ ለምኒልክ መጽሔት ምን ብለው ነበር?
ሃገር ቤት ይታተም የነበረው ምኒልክ መጽሔት ዛሬ በአወዛጋቢ መልኩ የተመረጡትን ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስን ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። አንድ አድርገን የተባለው ድረ ገጽ ይህን ቃለ