ማህደር

mederk atlanta

መድረክ መነቃነቅ ጀመረ

March 15, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ የስድስት ፓርቲዎች ግንባር የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅሰቃሴ ፈጠን ወዳለ እንቅስቃሴ ለመግባት መዋቅሮቹን ማነቃነቅ ጀመረ። የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ
አሪሲ

ሙስሊሞች ዛሬም በሃገር አቀፍ ደረጃ የተሳካ ተቃውሞ አደረጉ (የድምጻችን ይሰማ ዜና ትንታኔ)

March 13, 2013
ሻሸመኔ በውጥረት ውላለች! ደሴዎች በሙሉ ኃይል ተመልሰዋል! ትግላችን ከተሞችን እያዳረሰ ነው! የዛሬው ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ›› ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በሆነ ስኬት ተጠናቋል! በአገራችን በሁሉም
netherlands

ሊበሉ ያሰቡትን አሞራ ይሉታል ጅግራ!

March 8, 2013
የኔዘርላንድ የውጭ ንግድና የልማት (እርዳታ) ሚኒስቴር የርሃብተኛ አገር የሆነችው ኢትዮጵያ ኤኮኖሚዋ አድጎ ከተረጅነት ወደ አቅራቢነት ተሻግራለች አሉ በኔዘርላንድ በየእለቱ የሚታተመው ፎልክስ ክራንት (VOLKS KRANT) የተባለው
FnotFund 1

እኛ ካልረዳን ማን ? አሁን ካልሆነ መቼ ? ከሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ

March 7, 2013
አገር ዉስጥ ለበርካታ ወራት ስትታተም የነበረችዉና በሕዝብ ዘንድ ታላቅ ተወዳጅነትን ያተረፈችዉ፣ የፍኖት ጋዜጣ፣  በአገር ዉስጥ መታተም ካቆመች ብዙ ሳምንታት አሳልፋለች። አገር ቤት ያሉ ማተሚያ ቤቶች
Go toTop