ማህደር

በአማራው ሕዝብ ላይ የተሳለቀው ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ

March 16, 2013
ከወልደማርያም ዘገዬ ‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ

ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

March 16, 2013
ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው
axum lalibela

በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታቸው የማያምኑ በኢትዮጵያ ቅርሶች ስም መጠቀም የለባቸውም

March 15, 2013
ኢትዮጵያ ከኣፍሪካ ሀገሮች ቀደምትነት ያላት ሀገር መሆኗን ራሳችንን ከፍ ከፍ ለማድረግና ለመመጻደቅ ሳይሆን ታሪክ የመሰከረላት ናት። ቀደም ያሉ ታሪኮቿ እንደሚመሰክሩትላት ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገሮች

ሙሴ እስራኤላዉያንን ከፈርኦን ባርነት ነፃ እንዳወጣ እኛ ኢትዮጵያዊያንም ከወያኔ አገዛዝ ነፃ የሚያወጣ መሪ እንፈልጋለን

March 15, 2013
በመስፍን ሀብተማርያም (ከኖርዌይ) 14.03.2013 ሙሴ እስራኤላዉያን በግብፅ ሀገር ባርነት ወድቀዉ በነበረበት ዘመን ከእግዚአብሄር በደረሰዉ ጥሪ ህዝቡን ከባርነት ነፃ እንዲወጡና እግዚአብሄር የገባላቸዉን የተስፋይቱን መድር እንዲወርሱ
Go toTop