የ”ተረኝነት” ማዕረግ ማስቀመጫ! ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ – ጌታቸው ሽፈራው
ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ታሪክ በብሔር ማዕረግ የሰጡ ትህነግ/ህወሓትና የኦሮሞ ብልፅግና ናቸው። በንጉሱና ደርግ ዘመን አንቱ የተባሉ ወታደራዊ ጠበብቶች ነበሩ። ሙሉ ጀኔራልነት ላይ አልደረሱም
ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች
ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ፣ በትግሉም ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈለና ታላላቅ ድሎችን እየተጎናጸፈ ይገኛል። ስለዚህም ይህ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየተከፈለበት
የደብረ ብርሃኑ ስብሰባ ብልጽግና በሰሜን ሸዋ ዞን ጨርሶ እንዳበቃለትና እንደተንኮታኮተ የሚያስተምር ነበር
ኅዳር 29/2016 ዓ.ም በአቶ አረጋ ከበደ የሚመራ ቡድን ደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ ለብልጽግና የታመኑ ናቸው ተብለው የተመለመሉ ሰዎችና የድርጅቱ አባላት በተገኙበት ስብሰባ አድርጎ ነበር። አቶ አረጋም
ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ ታዬ ደንደአ ታሰሩ
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ የነበረዉ ታዬ ደንደአ በህግ ቁጥጥር ሥር ዋለ ታህሣሥ 2/2016 (አዲስ ዋልታ) የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከዉ መግለጫ
ሰበር የድል ዜና ከአጣየ! //”የገባው አልወጣም”
https://youtu.be/T0q9_QOmFNo?si=AjB5EPQmoFR7dq0d ሰበር የድል ዜና ከአጣየ! //”የገባው አልወጣም”
የውሸት ሽምግልና አቀንቃኞች ሆይ! ሳይንስ እንደሚያስረዳው ውሾች እንኳ የከዷቸውንና ያጭበረበሯቸውን ሰዎች ዳግም አያምኑም!
ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታቸው ተማታውቃቸው አይናቸውን በሚጥሚጣ ከታጠቡ ከሀዲ፣ ውሽታም፣ አጪበርባሪና ቁማርተኛ ጭራቅ ገዥዎች ጋር ዛሬም እንደ ትናንቱ “ሽምግልና” የሚሉ ከንቱ ሆድ አደሮች ማየት ያለመታከት “እግዚኦ!
የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!!! ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሣር አይበላም!!!›› – ሚሊዮን ዘአማኑኤል
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ጥናታዊ ፁሁፍ ኢኮኖሚውን ያላወቁ፣ በትረ-ሥልጣኑን አይነቀንቁ!!! የኢትዮጵያ ህዝብ የኦህዴድ ብልጽግና መንግስት ለጦርነት ኢኮኖሚ የሚያውለውን ብድር በተመለከተ የአፍሪካ ወንድሞቹን ምሳሌያዊ አነጋገር ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ
ሃሳብን ግልፅ በሆነ ምክንያታዊነት ለመተቸት ካልቻልን…
ሃሳብን ግልፅ በሆነ ምክንያታዊነት ለመተቸት ካልቻልን… December 9, 2023 ጠገናው ጎሹ “የሃይማኖት ጉዳይ ሊያስጨንቀን የሚገባው ለምንድነው?” በሚል ርዕስ በሰጠሁትና በ11/25/2023 በዘሃበሻ በወጣው ሂሳዊ አስተያየት ላይ Lamrot የተሰኙ