በረከት ነው መርገምት? -ጠገናው ጎሹ
December 5, 2023 ጠገናው ጎሹ ጋዜጠኛና ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ ግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት (አኢአ በ1966) ለንባባብ ባበቃት በመጠን ትንሽ በይዘት ግን ግዙፍ እውነት
በደልን መላመድ ባርነት ነው! አሥራደው (ከካናዳ)
ሕሊና ሃቅ ነው፤ ሕሊና እምነት ነው፤ ሕሊና ፍቅር ነው፤ ሕሊና ማንነት ነው፤ ሕሊና ባህል ነው፤ ሕሊና ቋንቋ ነው፤ ሕሊና ለሕዝብ ዘብ በመቆም: ለአገርና ለራስ
የሚያንቁ ሀቆችና የማይቀሩ ሁነቶች (እውነቱ ቢሆን)
ውዷ አገራችን ኢትዮጵያ አሁን የምትገኘው በታሪኳ አይታው በማታውቀው መከራ ውስጥ ነው፡፤ ከጣልያንና ከግራኝ አሀመድ ወረራ ወቅትም የባሰ መከራ፡፡ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ እየተራበ ነው፡፤ ሌላ
ሕዝብን ማጥፋት ሀገርን ማጥፋት ነው – በሕሩይ እስጢፋኖስ (ጀርመን)
ብዙ የጦርነት ታሪክ ካላቸው የዓለማችን ሀገሮች አንዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት። ከቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ ከተለያዩ ተፃራሪዎቿ ጋር በርካታ ጦርነቶችን ያደረገችና በሕዝቦ ኃያልነትና ጀግንነት የምትደነቅ
በከንቱ የሚፈሰው የወገኖቻችን ደም ማቆሚያው መቼ ይሆን?! (እግዝእትነ ማርያም ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!!)
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ‹‹… እስከ ዛሬ ስጸልይ ነፍሳተ-ሙታንን ማርልን ነበር የምለው፤ አሁን ግን የካህኑ ዘካርያስን ደም የተበቀልክ አምላክ የካህናቶቻችንን፣ የንጹሀን ወገኖቻችንን ደም ተበቀል ነው
የክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የአማራ ፋኖ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ሰብሳቢ በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ የአማራ ፋኖ ሰራዊት ቻፕተር ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር
ቦታ፡ አሜሪካ ፣ ሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ቀን፡ ኖቬምበር 2023 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ በቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሜ የአማራ ፋኖ እስክንድር ንጋና መላው ይፋኖ ታጋዮች
በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል የውይይት መድረክ የሚቀርብ አስተያዬት ልሳን
ፋኖስ Fanos ፋኖስ ቁጥር 4 ህዳር19ቀን 2016 ዓም(29-11-2023) የዛሬው የውይይታችን እርዕስ የምንታገለው ለምንና ለምን አይነት ሥርዓት ነው?የአማራ ፋኖስ ለምንፈልገው የሥርዓት ለውጥ ያበቃናል ወይ? በሚለው
ያማራ የሕልውና ችግር ሁለቱ ምንጮችና ዘላቂ መፍትሔው
ያማራን ሕልውና እጅጉን እየተፈታተኑ ያሉት ጭራቅ አሕመድና መሰሎቹ የበሽታ ምልክቶች እንጅ በሽቶች አይደሉም። በሽታወቹ ደግሞ ጭራቅ አሕመድንና መሰሎቹን በላዔ አማራወች ያፈለቁት ሁለቱ ፀራማራ ምንጮች ናቸው። ስለዚህም