ኦሮሚያ ከእጃችን ይወጣል” ጁላ | “አፈሳ ይጀመር” አብይ | “አየር ኃይል ከአማራ ነጻ አድርገናል” ይልማ | የዶ/ሩ ገዳይ ተያዘ
https://youtu.be/kPgF54HFOHY?si=f0BWC5BRnS15md59 ኦሮሚያ ከእጃችን ይወጣል” ጁላ | “አፈሳ ይጀመር” አብይ | “አየር ኃይል ከአማራ ነጻ አድርገናል” ይልማ | የዶ/ሩ ገዳይ ተያዘ
የአንድ አገርና ህዝብ ዕድል ሊወሰን የሚችለው ከ2-5% በሚሆነውየህብረተሰብ ክፍል ብቻ
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ታህሳስ 14፣ 2023 ዓ. ም በአሁኑ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ግሎባላይዜሽን እየተባለ በሚጠራበትና፣ የሰውም ልጅ ዕድል በሳይንስና በቴክኖሎጂ በሚገለጽበት ዘመን በተለይም በአፍሪካና በማዕከለኛው፣ እንዲሁም በደቡብ አሜሪካ
የሽግግር መንግሥት፣ ምንነት፣ አስፈላጊነት እና ለስኬቱ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች (ለወይይት መነሻ)
ባይሳ ዋቅ–ወያ ***** መግቢያ በአገራችን እየተከሰተ ያለውን ማኅበራዊ፣ ኤኮኖሚያዊና ፖሊቲካዊ ቀውስን፣ ዛሬ ሥልጣን ላይ ያለው የዶ/ር ዓቢይ መንግሥት መፍትሔ ሊያገኝለት ባለመቻሉ ወይም ለማግኘት ፈቃደኛ
ሚናወቻቸውን የተለዋወጡት አቡነ ኤርምያስና አቶ ታየ ደንድአ
የሐይማኖት አባት ሚና ግፈኞችን ፊት ለፊት በመጋፈጥ ፍርድ ጠፋ፣ ግፍ ተንሰራፋ፣ ፍትሕ ጎደለ፣ ሕዝብ ተበደለ እያለ በመጮህ ለእውነትና ለእውነት ብቻ በመቆም እመሸበት ማደር ነው። የፖለቲከኛ ሚና ደግሞ
ከትም አግሳ አንበሳ!
ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ ወሬ መስማቱን ተውና፣ ከትም አንበሳ ሆይ ነፋስ ሳታስገባ! ራስህን ጠልፈህ ወጥመድ እንድትገባ፣ ያልሸረቡት ሴራ ያልደረቱት ደባ፣ በቆምክበት
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ኮማንድ ተመሠረተ
ባሳለፍነዉ ሳምንት ወሎ ወስጥ በሚገኙ የፋኖ ብርጌድና ክፍለጦር አመራሮች መካከል በተደረገ ስብሰባ፣ አንድ የወሎ እዝ ለመመስረት ስምምነት ላይ ተደርሷል። በዚህም ስብሰባ ላይ አዲስ ለተቋቋመዉ
የአዋሽ አርባ ግፍ ተጋለጠ! | ፋኖ ኦሮሚያ ክልል ገባ | የጎጃም ዕዝ ፋኖ መግለጫ | ምርኮኛው (ፊልድ ማርሻሉ) ብርሃኑ ጁላ ጭንቀት | የህግ ባለሙያዎች በብልፅግና ላይ መነሳሳት
https://youtu.be/KJ5MhATnp64?si=c6bN2yVX79uDjcnR የጎጃም ዕዝ ፋኖ መግለጫ | ምርኮኛው (ፊልድ ማርሻሉ) ብርሃኑ ጁላ ጭንቀትና የፋኖ ግስጋሴ | የህግ ባለሙያዎች በብልፅግና ላይ መነሳሳት https://youtu.be/fBderWp-HWM?si=pRpVFbQQslXu5o0z የአዋሽ አርባ
የ”ተረኝነት” ማዕረግ ማስቀመጫ! ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ – ጌታቸው ሽፈራው
ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ታሪክ በብሔር ማዕረግ የሰጡ ትህነግ/ህወሓትና የኦሮሞ ብልፅግና ናቸው። በንጉሱና ደርግ ዘመን አንቱ የተባሉ ወታደራዊ ጠበብቶች ነበሩ። ሙሉ ጀኔራልነት ላይ አልደረሱም