ማህደር ነፃ አስተያየቶች ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ሲያቆሙ የተናገሩት May 3, 2013 Read Full Story in PDF (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ May 3, 2013 ከነመራ ዲንሳ ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት ዜና ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ ፊልም (Video) May 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ May 3, 2013 ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ ዜና በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ May 3, 2013 የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ ነፃ አስተያየቶች “አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል May 3, 2013 ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን ኪነ ጥበብ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ – ከበእውቀቱ ስዩም May 2, 2013 ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡ በቅርቡ ኪነ ጥበብ ‹‹ጎልጎታ››፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር . . . !!! May 2, 2013 በፍቅር ለይኩን፡፡ ለዚህ መጣጥፌ የመረጥኩት የእውቁ ሠዓሊና ባለ ቅኔ የገብረ ክርስቶስ ደስታን ‹‹ጎልጎታ›› በሚል ርዕስ የተጠበበትን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሥነ ስቅለት አስደናቂና ዘመንPrevious 1 … 1,172 1,173 1,174 1,175 1,176 … 1,260 Next
ነፃ አስተያየቶች ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ሲያቆሙ የተናገሩት May 3, 2013 Read Full Story in PDF (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)
ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ May 3, 2013 ከነመራ ዲንሳ ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት
ነፃ አስተያየቶች ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ May 3, 2013 ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ
ዜና በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ May 3, 2013 የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ
ነፃ አስተያየቶች “አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል May 3, 2013 ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን
ኪነ ጥበብ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ – ከበእውቀቱ ስዩም May 2, 2013 ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡ በቅርቡ
ኪነ ጥበብ ‹‹ጎልጎታ››፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር . . . !!! May 2, 2013 በፍቅር ለይኩን፡፡ ለዚህ መጣጥፌ የመረጥኩት የእውቁ ሠዓሊና ባለ ቅኔ የገብረ ክርስቶስ ደስታን ‹‹ጎልጎታ›› በሚል ርዕስ የተጠበበትን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሥነ ስቅለት አስደናቂና ዘመን