March 2, 2013
2 mins read

የሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ ጭምር ታግዞ በወያኔ መቀልበሱ እና መዘዙ

ለዘመናት የህዝባችን ብሶት የወለደው ጀግናው ኢሕኣዲግ ሰራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የኣዲስ ኣበባ ራዲዮ ጣቢያን ለሰፈው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል። ጉንቦት ሃያ ሽህ ዘጠኝ ሞቶ ሰማኒያ ሶስት ኣመተ ምህረት

እረወድያ ፅድቁ ቀርቶብኝ በውጉ በኮነነኝ” ኣለ ያገሬ ሰው ያንዳንዱ ሽንገላ አልዋጥለት ሲልእንዲህም አድርጎ የለ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ኢሕኣዴግ የኢትዮጲያን ብሄራዊ መገናኛ ኣገልግሎት ተቆጣጣረ። ይልቅ የኢትዮጲያን ቴላቪዝዮን እና ሬድዮን ወያኔ/ኢሕአዴግ ከሰው በላው ደርግ ነጠቆ ከዚያም የውሸት ውሽንፍር እና የሽብር ማዓት ሲረጭበት፤ ብሎም የኢትዮጲያን ህዝብ ሲያደናግርበት፤ የሰፊውን ህዝብ ልቦና ሲሰልብብበት ተስተውሉዋል በማለት ዛሬ ላይ ቆመን አፍን ሞልቶ መናገር ይቻላል። ይህም ወያኔ/ኢሕአዴግ እንደገቡልን ቃል ኪዳን ሳይሆን የኣብዮታዊ ደሞክራሲ ተልካሻ የፖለቲካ ትርፍ ለማገኘት የመገናኛ ብዙሃን እንደ ጠበል መርጫ እንዲሁም ኣልፎ ተርፎ ሲኖደሱን እና መጅሉስን እንደ ፖለቲካቸው ማጥመቂያ በማዋል ላይ ይገኛሉ። ይኽም ድርጊት የውያኔ/ኢሕአዴግ መሰሪ እና እኩይ ተግባር ኣንዱ መሆኑን የሚያጋልጥ ነው።

ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Go toTop