ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ) February 8, 2015 ኪነ ጥበብ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በ2011 አካባቢ ምላሽ ሰጥታው ነበር:: ይህን ምላሽ ብዙ ሰው ጆሮ አልደረሰ ይሆን በሚል ከ4 ዓመታት በኋላ ለ እሁድ ረፍት ቀንዎ መዝናኛ እንዲሆን ጋብዘናችኋል:: ያድምጡና አስተያየትዎን ያስፍሩ:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ንብረት የሆነው መሬት በተጭበረበረ ካርታ ለባለሃብቶች መሸጡ ተነገረ Next Story የከምባታ ህዝብ ነገ የተቃውሞ ሰልፍ ሊወጣ ነው