August 14, 2011
1 min read

ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2

በዚህ ዓመት ማን.ዩናይትድን የተቀላቀለው አሽሊ ያንግ ከክለቡ ጋር ብዙ ድሎችን እንደሚያጣጥም ባሳየበት ፐርፎርማንሱ ማን.ዩናይትድ 2ለ1 ዌስት ብሮምን ሜዳው ድረስ ሄዶ አሸንፎ ተመልሷል። የጨዋታውን ሃይላይት ቪድዮ ይመልከቱ።
Video: PL Highlights: West Brom/Man Utd

Go toTop