የኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢወክንድ) ዘ-ሐበሻን ጨምሮ ለሌሎች ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫው በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ። ሊጉ “ዛሬም ጠባብነትና ግለኝነት ነግሶ ማመን በሚያቅት ግዝፈትና ፍጥነት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመከፋፈልና ለመበታተን ሀገራችንን በደም ውቅያኖስ ለመሸፈን የሚደረገው ሴራ ተጠናክሮ ቀጥሏል” ሲል በመግለጫው ገልጿል። Read full story in PDF
Democracy denied